← All tools

FilePort editorial

Latest news

Updated 12d ago

380 stories
የአሜሪካ የአየር መከላከያ ስጋት ውስጥ! ኢራን ሚሳኤሎቿን የአየር ላይ አቅጣጫ እንዲቀይሩ አድርጋ አሻሻለች‼️ 3
News Aug 13, 2026 · 26d ago

የአሜሪካ የአየር መከላከያ ስጋት ውስጥ! ኢራን ሚሳኤሎቿን የአየር ላይ አቅጣጫ እንዲቀይሩ አድርጋ አሻሻለች‼️

ኢራን በመካከለኛው ምስራቅ በሚገኙ የአሜሪካ ወታደራዊ ስፍራዎች ላይ የምታደርሰውን የኢላማ ምት የበለጠ አስፈሪ የሚያደርግ አዲስ የወታደራዊ ቴክኖሎጂ ዘዴ ስራ ላይ ማዋሏ ተገለጸ። አዲሱ አሰራር ሚሳኤሎች ወደ ተተኮሱበት ኢላማ እየበረሩ ሳሉ ድንገተኛ የአየር ላይ አቅጣጫ ለውጥ ማድረግ የሚያስችላቸው በመሆኑ፣…

ክልሉ ግድያውን አስተባብሏል‼️ 2
News Aug 13, 2026 · 26d ago

ክልሉ ግድያውን አስተባብሏል‼️

ተመስገን ጌታቸው፣ ይታገሱ አሰግደው እና ግዛው ግርማዬ የተባሉ ሶስት ግልሰቦች ከተሳፈሩበት የሕዝብ ማጓጓዣ መኪና ላይ “ፋኖ ናችሁ” በሚል ውንጀላ ተገደው እንዲወርዱ ከተደረጉ በኋላ መገደላቸው ይታወሳል። ይህንን አስመልክቶ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ መግለጫ የሰጠ ሲሆን 'እርምጃ የተወሰደባቸው…

የምክክር ኮሚሽኑ የተመሰረተበት ዋና አላማ የሆነው አጀንዳ ፀደቀ‼🙄🙄
News Aug 13, 2026 · 26d ago

የምክክር ኮሚሽኑ የተመሰረተበት ዋና አላማ የሆነው አጀንዳ ፀደቀ‼🙄🙄

ኢትዮጵያ በፕሬዚዳንት እንድትመራ ተመካካሪዎች ሙሉ በሙሉ መግባባት መደረሳቸው ታውቋል። ኢትዮጵያ በጠ/ሚኒስትር ቀርቶ በፕሬዚዳንት እንድትመራ፣ የመንግሥት አደረጃጀትና ቅርጽ፣ እንዲሁም የፖለቲካ ሥርዓት፣ የፖለቲካ ውክልናና የምርጫ ሥርዓት አጀንዳ ላይ የ500 ቡድን ተመካካሪዎች ሙሉ በሙሉ ተሰምቷል። በዚሁ አጀንዳ…

ከአውሮፕላን ጋር የሚፎካከረው አዲሱ የቻይና ፈጣን ባቡር!
News Aug 13, 2026 · 26d ago

ከአውሮፕላን ጋር የሚፎካከረው አዲሱ የቻይና ፈጣን ባቡር!

በቻይና ሁቤይ የሚገኘው የዶንግሁ ላቦራቶሪ በአንድ ኪሎ ሜትር የሙከራ መንገድ ላይ አዲስ የቴክኖሎጂ ስኬት አስመዝግቧል። 1 ሺሕ 110 ኪሎ ግራም የሚመዝነው የቻይና የኤሌክትሮማግኔቲክ ባቡር፤ በ5.3 ሰከንድ ውስጥ ብቻ ከቆመበት ተነስቶ በሰዓት 800 ኪሎ ሜትር ፍጥነት መጋለብ ችሏል። ይህ ፍጥነት ከአንዳንድ…

ሴት የመስተንግዶ ሰራተኞችን አለባበስ እና ጌጣጌጥ የሚወስነው ደንብ በአዲስ አበባ ሙሉ ለሙሉ ተግባራዊ መደረጉ ተነገረ
News Aug 12, 2026 · 26d ago

ሴት የመስተንግዶ ሰራተኞችን አለባበስ እና ጌጣጌጥ የሚወስነው ደንብ በአዲስ አበባ ሙሉ ለሙሉ ተግባራዊ መደረጉ ተነገረ

በከ5 ሺህ እስከ 50 ሺህ ብር የሚደርስ የገንዘብ መቀጮን ጨምሮ ሌሎች ቅጣቶችን የሚያስከትለው ሴት መስተንግዶ ሰራተኞች አለባበስ እና ጌጣጌጥ የሚወስነው ደንብ ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ እየተደረገ እንደሆነ የአዲስ አበባ ሆቴልና ቱሪዝም ባለሙያዎች ማኅበር ለአሐዱ ሬድዮ አስታውቋል። በ2017 ዓ.ም. ህዳር ወር ላይ…

ደቡብ አፍሪካ ሰነድ አልባ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ለመመለስ ያወጣችውን ወጪ ኢትዮጵያ እንድትከፍል ጠየቀች‼️
News Aug 12, 2026 · 26d ago

ደቡብ አፍሪካ ሰነድ አልባ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ለመመለስ ያወጣችውን ወጪ ኢትዮጵያ እንድትከፍል ጠየቀች‼️

ደቡብ አፍሪካ በተያዘው ዓመት ህጋዊ ሰነድ የሌላቸውን ስደተኞችን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ካወጣችው ከ18 ሚሊዮን ዶላር ውስጥ የተወሰነውን ወጪ እንዲሸፍኑ ለኢትዮጵያ፣ ናይጄሪያ እና ማላዊ ጥያቄ አቀረበች። የደቡብ አፍሪካ የሀገር ውስጥ ጉዳዮች ሚኒስቴር ጥያቄው መቅረቡን ይፋ ያደረገው ማክሰኞ ነሐሴ 5 ቀን 2018…

ሐምሌ 25 ቀን በሱዳን ድንበር 10
News Aug 12, 2026 · 26d ago

ሐምሌ 25 ቀን በሱዳን ድንበር

ሸረሪና የህወሓት አርሚ 70 ተኩስ መክፈቱን ተከትሎ መከላከያ ሰራዊት በወሰደው የአፀፋ እርምጃ አካባቢውን ተቆጣጥሮ የማረካቸው እና በአሰሳ የተገኙ መሳሪያዎች ምስል ከላይ ተያይዟል።

በኮሎምቢያ በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ ከ200 በላይ ሰዎች የሞቱ ሲሆን፣የነብስ አድን ሰራተኞች እስካሁን ወደ መንቀጥቀጡ ማዕከል መድረስ አልቻሉም።
News Aug 12, 2026 · 27d ago

በኮሎምቢያ በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ ከ200 በላይ ሰዎች የሞቱ ሲሆን፣የነብስ አድን ሰራተኞች እስካሁን ወደ መንቀጥቀጡ ማዕከል መድረስ አልቻሉም።

በምዕራብ ኮሎምቢያ በኃይል መጠኑ 7.4 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ ከተከሰተ በኋላ፣ የአደጋ ጊዜ ደራሾች በሕይወት የተረፉ ሰዎችን ለማግኘት በውድድር ላይ ይገኛሉ። ይፋዊ መግለጫዎችን መሰረት በማድረግ ሲኤንኤን (CNN) ባዘጋጀው ቁጥር መሰረት አደጋው ከ200 በላይ ሰዎችን ገድሏል። መንግሥት ብሔራዊ የአደጋ ጊዜ…

News Aug 12, 2026 · 27d ago

የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ  የኃይል አቅርቦት

ነሐሴ 7 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን ኃይል የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች ፡- ✅ከጠዋቱ 2፡00-11፡00 👉ጎፋ ካምፕ ኮንዶሚኒየም ፣ ጀርመን አደባባይ ፣ ጉራጌ ሰፈር፣ ትግሬ ሰፈር፣ ካፍ ነዳጅ ማደያ እና አካባቢው ፣ 👉 ሀዋርያው ቸርች ፣ ኪዳነምህረት ቤተ ክርስቲያን ፣ መካኒሳ አረቄ ፋብሪካ ፣ ቆሬ…

በ2019 በጀት ዓመት 13.4 ቢሊዮን ዶላር ለማግኘት ታቅዶ እየተሠራ ነው ተባለ
News Aug 12, 2026 · 27d ago

በ2019 በጀት ዓመት 13.4 ቢሊዮን ዶላር ለማግኘት ታቅዶ እየተሠራ ነው ተባለ

በ2019 በጀት ዓመት 13.4 ቢሊዮን ዶላር ለማግኘት ታቅዶ እየተሠራ ነው ተባለ ኢትዮጵያ በተጠናቀቀው የ2018 በጀት ዓመት ከወጪ ንግድ ከ11.2 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ ገቢ ማግኘት መቻሏን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ። ይህም ከአጠቃላይ ዕቅዱ የ119 በመቶ በላይ አፈጻጸም የተመዘገበበት…

ግማሽ ቶን የሚመዝነው አስደናቂ የሰርግ ኬክ
News Aug 12, 2026 · 27d ago

ግማሽ ቶን የሚመዝነው አስደናቂ የሰርግ ኬክ

ካታላናዊው የፓስቲ ሼፍ ማርክ ሱዋሬዝ ለሳዑዲ አረቢያ ንጉሣዊ ቤተሰብ ሰርግ ያዘጋጀውንና 500 ኪሎ ግራም የሚመዝነውን እጅግ አስደናቂ የሰርግ ኬክ በፓሪስ ኦፔራ ጋርኒየር ይፋ አድርጓል። 3.5 ሜትር ቁመት እና 1.8 ሜትር ስፋት ያለው ይህ ስራ የምግብ ዝግጅት እና የቅርጻ ቅርጽ ጥበብን ያዋሃደ ድንቅ የጥበብ…

የአሜሪካ ሴኔት ለ32 የአፍሪካ ሀገራት የሚሰጠውን የአጎዋ የንግድ ፕሮግራም ለማራዘም ወሰነ
News Aug 12, 2026 · 27d ago

የአሜሪካ ሴኔት ለ32 የአፍሪካ ሀገራት የሚሰጠውን የአጎዋ የንግድ ፕሮግራም ለማራዘም ወሰነ

የዩናይትድ ስቴትስ ሴኔት የአፍሪካ የእድገትና የዕድል ስምምነትን ለሁለት ዓመታት እንዲራዘም ያጸደቀ ሲሆን፤ ይህም ብቁ ከሆኑ ሀገራት የሚገቡ ከ1 ሺህ 8መቶ በላይ ምርቶች እስከ ታህሳስ 2028 ድረስ ከቀረጥ ነፃ ወደ አሜሪካ ገበያ እንዲገቡ ያስችላል። ለ25 ዓመታት የአሜሪካ-አፍሪካ የንግድ ግንኙነት መሰረት ሆኖ…

News Aug 12, 2026 · 27d ago

❗️“ባጫ ዳንሰኛ ነው” የሚለውን ትርክት የፈጠረው ደራሲ ተስፋዬ ገብረአብ ነው ሲሉ ጄነራል ባጫ ደበሌ ገለጹ

​ ​በኬኒያ የኢፌዲሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ጄነራል ባጫ ደበሌ ትናንት ምሽት ከአዲስ ኮምፓስ ሚዲያ ጋር ባደረጉት ሰፊ ቃለ ምልልስ፣ በግል ህይወታቸው እና በወታደራዊ አገልግሎታቸው ዙሪያ ለሚነሱ ትችቶች ምላሽ ሰጥተዋል። ​አምባሳደሩ በዚሁ ቆይታቸው “ባጫ ዳንሰኛ ነው” የሚለውና በሰፊው የሚናፈሰው ትርክት…

"የኢትዮጵያ ወጣቶች የሉዓላዊነታችን ፅኑ ማገር ናቸው" አሉ  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 2
News Aug 12, 2026 · 27d ago

"የኢትዮጵያ ወጣቶች የሉዓላዊነታችን ፅኑ ማገር ናቸው" አሉ  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

ኢትዮጵያን ከወጣቶቿ ነጥሎ ማየት እንደማይቻል የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፤ ወጣቱ የሀገሪቱን ከፍተኛ የሕዝብ ቁጥር ድርሻ የሚይዝ እና የሁለንተናዊ እድገት መሠረት መሆኑን ተናግረዋል።   ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት በሚከበረው የዓለም አቀፍ የወጣቶች ቀን ምክንያት በማድረግ ባስተላለፉት…

ክርስቲያኖ ሮናልዶ እና የረጅም ጊዜ አጋሩ ጆርጂና ሮድሪጌዝ ከ10 ዓመታት የፍቅር ጉዞ በኋላ በይፋ በጋብቻ ተጣመሩ!
News Aug 12, 2026 · 27d ago

ክርስቲያኖ ሮናልዶ እና የረጅም ጊዜ አጋሩ ጆርጂና ሮድሪጌዝ ከ10 ዓመታት የፍቅር ጉዞ በኋላ በይፋ በጋብቻ ተጣመሩ!

ሮናልዶ የጋብቻ ቀለበታቸውን የሚያሳየውን ምስል አጋርቷል። ከ10 ዓመታት አብሮነት በኋላ አሁን በይፋ ባል እና ሚስት ሆነዋል! ለአዲሶቹ ጥንዶች መልካም የጋብቻ ዘመን እንመኝላቸዋለን!

News Aug 12, 2026 · 27d ago

በአዲስ አበባ ከተማ የ26 ዓመቷ እናት አራት ህፃናትን በአንድ ጊዜ በሰላም ተገላገለች።

በአዲስ አበባ በሚገኘው ጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል የ26 ዓመቷ እናት አራት ህፃናትን በአንድ ጊዜ በሰላም መገላገሏ ተሰምቷል።   እናትየዋ አራት ፅንሶችን መፀነሷ በእርግዝና ክትትል ወቅት መለየቱን የሆስፒታሉ ዋና ሥራ አስኪያጅና የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስት ዶ/ር እሸቱ ታደለ ገልጸዋል። አራት ፅንሶችን…

News Aug 11, 2026 · 27d ago

ሶስት አሠልጣኞችና አራት አትሌቶች አሜሪካ ፖርትላንድ ላይ ኮበለሉ!

🔴 ቡድኑ በቺካጎ አድርጎ ወደ አዲስ አበባ ሲመለስ 7 የቡድኑ አባላት ከልዑካን ቡድኑ ጋር የሉም 🔴 የአሜሪካኗ ዩጂን ኦሪገን ለኢትዮጵያዊያን ከፍተኛ ውጤት የሚመዘገብባት ከተማ ብቻ ሳትሆን በርካቶች የሚኮበልሉባት ታሪካዊ ከተማም ሆና ተመዝግባለች ✍️በጋዜጠኛ ይስሀቅ በላይ(ሀትሪክ ስፖርት) በአሜሪካ ኦሪገን…

የኤሎን መስክ የተጣራ ሀብት በስፔስኤክስ አክሲዮን ዕድገት ምክንያት ዳግም ከ800 ቢሊዮን ዶላር በላይ አለፈ
News Aug 11, 2026 · 28d ago

የኤሎን መስክ የተጣራ ሀብት በስፔስኤክስ አክሲዮን ዕድገት ምክንያት ዳግም ከ800 ቢሊዮን ዶላር በላይ አለፈ

የስፔስኤክስ አክሲዮን በ15.8 በመቶ ማሻቀቡን ተከትሎ የኩባንያው የገበያ ዋጋ 1.75 ትሪሊዮን ዶላር ደርሷል። ይህንን ተከትሎም የኤሎን መስክ የተጣራ ሀብት በብሉምበርግ ቢሊየነሮች መረጃ ጠቋሚ 817 ቢሊዮን ዶላር፣ እንዲሁም በፎርብስ መጽሔት 823.6 ቢሊዮን ዶላር መድረሱ ተገልጿል። የቅርብ ጊዜው የገበያ…

ባለቤቱን በመግደል የተከሰሰው ግለሰብ በ21 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጣ።
News Aug 11, 2026 · 28d ago

ባለቤቱን በመግደል የተከሰሰው ግለሰብ በ21 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጣ።

በአዲግራት ከተማ ቀበሌ 06 ዞን 6 ነዋሪ የሆነው አቶ ሳምሶም ሓጎስ አብርሃ የተባለው ተከሳሽ የሁለት ልጆቹ እናት የሆነችውን የ22 ዓመቷን ባለቤቱን ወይዘሮ ቅሳነት ተሾመን መጋቢት 8 ቀን 2017 ዓ.ም በመኖሪያ ቤታቸው ውስጥ በፈፀመው አሰቃቂ የነፍስ ግድያ ወንጀል ጥፋተኛ ሆኖ በመገኘቱ ነው በ21 አመት ከ 3…

በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በኢቦላ ወረርሽኝ ምክንያት የሟቾች ቁጥር 2,000 አለፈ።
News Aug 11, 2026 · 28d ago

በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በኢቦላ ወረርሽኝ ምክንያት የሟቾች ቁጥር 2,000 አለፈ።

በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የተከሰተው እና በታሪክ እጅግ ፈጣኑ ተብሎ የተገለጸው የኢቦላ ወረርሽኝ የሟቾች ቁጥር 2,000 ማለፉን የሀገሪቱ የጤና ባለስልጣናት አስታውቀዋል። ቁጥራዊ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት እስካሁን ድረስ ፦ ⚫ በአጠቃላይ 4,381 የተረጋገጠ የኢቦላ ተጠቂዎች ተመዝግበዋል፤ ⚫ 2,011…