← All news
News Oct 27, 2026 · 12d ago

ሃሪ ኬን የባሎንዶር የዓመቱ ኮከብ ተጫዋች ተብሎ ተመረጠ

በ70ኛው የባሎንዶር ሽልማት የባየር ሙኒኩ ሃሪ ኬን የዓመቱ ኮከብ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል። ሽልማቱንም ከብራዚላዊው የቀድሞ ኮከብ ሮናልዶ ሉዊስ ናዛሪዮ ዳሊማ እጅ ተቀብሏል። ሃሪ ኬን ከ25 ዓመት በፊት ካሸነፈው ማይክል ኦወን በኋላ ሽልማቱን የወሰደ የመጀመሪያው እንግሊዛዊ ተጫዋች ሆኗል።