← All tools

FilePort editorial

Latest news

Updated 12d ago

380 stories
News 12d ago

ይህ ቪድዮ የሚረብሽ እና ስሜትን የሚነካ በመሆኑ በጥንቃቄ ይመልከቱ።

FilePort News ·12d ago

የ8 ሰዓት የእንቅልፍ ህግ ጊዜው አልፎበታል ተባለ፡ አንድ ሰው በእርግጥ ምን ያህል ሰዓት መተኛት አለበት?

​ለዘመናት ሰዎች በቀን ውስጥ ስምንት ሰዓት መተኛት አለባቸው የሚለው እምነት የተሳሳተና ጊዜው ያለፈበት መሆኑን አዳዲስ የህክምና እና የሳይንስ ጥናቶች ይፋ አደረጉ። ​በቅርቡ በ”ብሬን ሜዲሲን” ሳይንሳዊ መጽሔት ላይ የወጡ ጥናቶች እንደሚያመላክቱት፣ እያንዳንዱ ሰው እንደ እድሜው፣ እንደ ፆታው እና እንደ አካላዊ… read more…

ይህ ታሪክ የደግነት፣ የፍቅርናየሰብአዊነት ታላቅ ምሳሌ ነው
FilePort News ·12d ago

ይህ ታሪክ የደግነት፣ የፍቅርናየሰብአዊነት ታላቅ ምሳሌ ነው

አንድ ሚና የተባለ ግብፃዊ ክርስቲያን ወጣት በቁርአን ጥያቄና መልስ ውድድር አሸንፎ ያገኘውን የዑምራ (የሐጅ) ጉዞ ሽልማት ለሙስሊም ጎረቤቱ ለእማ አሊ በመስጠት የብዙዎችን ልብ ነክቷል። እማ አሊ ወደ ቅድስት ሀገር መካ ሄደው ለመጎብኘት ለብዙ ዓመታት ይመኙ ነበር፤ ጉዞውን ለማሸነፍም ተደጋጋሚ ሙከራዎችን… read more…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአርሶ አደር ይዞታዎች ላይ ሲሰጥ የነበረውን የይዞታ ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት አገልግሎት ላይ…
FilePort News ·12d ago

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአርሶ አደር ይዞታዎች ላይ ሲሰጥ የነበረውን የይዞታ ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት አገልግሎት ላይ…

ቢሮው ለሁሉም የቢሮው የስራ ዘርፎች እና ለክፍለ ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ጽህፈት ቤቶች ባስተላለፈው መመሪያ እንዳመለከተው ፣ በአርሶ አደር ይዞታዎች ላይ የሚሰጡ የይዞታ ማረጋገጫ የምስክር ወረቀቶች ለሶስተኛ ወገን እንዳይተላለፉና እንዳይዘዋወሩ ቀደም ሲል እገዳ ተጥሎ ቆይቷል። ይህ እገዳ የተጣለው አርሶ… read more…

#NGAT_Protocols
News Aug 25, 2026 · 13d ago

#NGAT_Protocols

የ2018 ዓ.ም የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ከነገ ነሐሴ 20/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለሁለት ተከታታይ ቀናት በጠዋት እና በከሰዓት ፈረቃ ይሰጣል። ➫ ተፈታኞች ፈተናው ከሚጀመርበት 3ዐ ደቂቃ ቀድመው በመፈተኛ ማዕከል መገኘት ይኖርባቸዋል፡፡ ➫ ፕሪንት ያደረጉትን የመፈተኛ መግቢያ ትኬትዎን…

የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት
News Aug 25, 2026 · 13d ago

የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት

ነገ ነሐሴ 20 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፡- ✅ከጠዋቱ 11፡00-11፡00 👉ኢዮ ጠቢብ ሆስፒታል፣ አበበ ቢቂላ ስታድየም፣ መድሀኒዓለም ት/ቤት ጀርባ፣ መድሀኒዓለም ኮንዶሚኔም፣ ቦናት እና…

የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ። 2
News Aug 25, 2026 · 13d ago

የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ።

የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ተደርጓል። ተፈታኞችም ውጤታቸው ማየት ጀምረዋል። ውጤት ለማየት ፦ 👉 በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et 👉 ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram 👉 አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡…

" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
News Aug 25, 2026 · 14d ago

" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል። በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች  ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ…

በታይላንድ በዝናብ ወቅት ብቻ የሚከሰተው አስደናቂው የምድር "የድንጋይ ዓይን" የተፈጥሮ ክስተት ትኩረት ሳበ
News Aug 25, 2026 · 14d ago

በታይላንድ በዝናብ ወቅት ብቻ የሚከሰተው አስደናቂው የምድር "የድንጋይ ዓይን" የተፈጥሮ ክስተት ትኩረት ሳበ

በሰሜን ምስራቅ ታይላንድ ቡኤንግ ካን ግዛት የሚገኘው እና "የምድር ዓይን" በመባል የሚታወቀው አስደናቂው የአሸዋ ድንጋይ ምድር፣ በክረምት ወቅት በሚጥለው የመንሶን የዝናብ ውኃ ሲሞላ ሙሉ በሙሉ ሰዋዊ ዓይን የሚመስል ምስል እንደሚፈጥር ተገለጸ። ይህ ተፈጥሯዊ ክስተት በሺዎች ለሚቆጠሩ ዓመታት በውኃ መሸርሸር…

"አለሁ አልሞትኩም!"  አቶ እስክንድር ነጋ
News Aug 25, 2026 · 14d ago

"አለሁ አልሞትኩም!"  አቶ እስክንድር ነጋ

እረስክንድር በቅርቡ "ሞቷል" ተብሎ የሚናፈሰውን መረጃ ሙሉ በሙሉ አስተባብለዋል።    ባለፉት 4 ዓመታት በተደጋጋሚ ከመሬትም ከአየርም (በድሮን) የታለሙ የግድያ ሙከራዎች እንደተደረጉበትም ለዶቸቬለ ገልጿዋል።   የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች ያላሰለሰ እንቅስቃሴና ጥቃት ግልጽ ቢሆንም፣ ስለሌሎች የታጠቁ አካላት እጅ…