3ኛው የአፍሪካ ስታር ዋይድ አዋርድ በመስከረም ወር ይካሄዳል!
“ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ፤ መመሰጋገን ባሕላችን እናድርግ” በሚል መሪ ቃል የሚከናወነው 3ኛው ዙር የአፍሪካ ስታርዋይድ አዋርድ የሽልማት ሥነ-ሥርዓት በመጪው መስከረም ወር እንደሚካሄድ አዘጋጁ ከለር ፉል ኢቨንት ኦርጋናይዘር በዛሬዉ እለት በአምባሳደር ሆቴል በሰጠዉ መግለጫ አስታዉቋል። በዝግጅቱ ላይ…
FilePort editorial
Updated 12d ago
“ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ፤ መመሰጋገን ባሕላችን እናድርግ” በሚል መሪ ቃል የሚከናወነው 3ኛው ዙር የአፍሪካ ስታርዋይድ አዋርድ የሽልማት ሥነ-ሥርዓት በመጪው መስከረም ወር እንደሚካሄድ አዘጋጁ ከለር ፉል ኢቨንት ኦርጋናይዘር በዛሬዉ እለት በአምባሳደር ሆቴል በሰጠዉ መግለጫ አስታዉቋል። በዝግጅቱ ላይ…
https://t.me/addlist/dLx_2YaQlwFmNjQ8
በደቡብ ሱዳን በተሠማራው የተባበሩት መንግሥታት የሰላም ማስከበር ተልዕኮ አባላት የሆኑ ሁለት ኢትዮጵያውያን የሰላም አስከባሪዎች ሰኞ በማዕከላዊ ጆንግሌ ግዛት የቅኝት ሥራ በማካሄድ ላይ በነበሩበት ወቅት "ማንነታቸው ባልታወቁ አካላት" በተሰነዘረባቸው ድንገተኛ ጥቃት መገደላቸውን ተመድ በመግለጫው…
በትግራይ ክልል በምስራቅ ዞን አፅቢ ወረዳ በፈለገ ወይኒ ጣቢያ፣ መብራህቶም በሚባል ቀጠና ልዩ ስሙ « በሊጋ» በተባለው ስፍራ በሚገኘው የሱር ኮንስትራክሽን ካምፕ ላይ ትናንት ነሐሴ 18 ከለሊቱ 7:30 አካባቢ የድሮን ጥቃት ተፈፅሟል። ጥቃቱ የተፈፀመው በሱር ኮንስትራክሽን ካምፕ ላይ ሲሆን በካምፑ ውስጥ የጦር…
ከመሸ ፌስቡክ ላይ የቀድሞው የአማራ ክልል ፕሬዝደንት ኋላ ላይም የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ያገለገሉት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ፡ በሀገረ አሜሪካን የፓርኪንግ ስራ ሲሰሩ የሚያሳይ ቪዲዮ አየሁ ። ........ አደለም የአንድ ክልል ፕሬዝደንት ፡ አደለም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የነበረ ሰው ይቅርና ፡ ተራ…
እንኳን ለ1501 ኛው የነቢዩ መሐመድ የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል
የዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር በታሪክ ትልቁን የቪዛ ስረዛ እርምጃ ለመውሰድ እየተዘጋጀ መሆኑ ተገለጸ። እርምጃው በንግድ (B1) እና በቱሪዝም (B2) ቪዛ ወደ አሜሪካ ገብተው የጥገኝነት ጥያቄ ያቀረቡ ወይም በመጠየቅ ላይ ያሉ እስከ 200,000 የሚደርሱ የውጭ ሀገር ዜጎችን ዓላማ ያደረገ ነው። የውጭ ጉዳይ…
የድሮን ጥቃቶች መፈጸማቸው ተገለጸ ዛሬ ረፋዱ ላይ በደቡባዊ እና ሰሜን ምዕራብ የትግራይ አካባቢዎች የድሮን ጥቃቶች መፈጸማቸውን የክልሉ የዜና ምንጮች ዘገቡ። በደቡብ ትግራይ ዞን ራያ አዘቦ ወረዳ በተፈጸሙ ሁለት የድሮን ጥቃቶች በሲቪሎች ንብረትና በመስኖ እርሻ ልማት ላይ ጉዳት መድረሱን የዞኑ ባለሥልጣናት…
ያደሉ መሆናቸውን ዓለም ባንክ አረጋገጠ በኢትዮጵያ የባንክ ዘርፍ ቀዳሚ የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፤ በሥራ ዕድገትና በደመወዝ ክፍያ ረገድ ለወንዶች ያደላ አሠራር መከተሉን የዓለም ባንክ አሳወቀ። ባንኩ ከ50 ሺሕ በላይ ሠራተኞች ያሉት ሲሆን፣ ከሀገሪቱ አጠቃላይ የባንክ ሠራተኞች አንድ ሦስተኛውን ይይዛል።…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ረቡዕ፣ ነሐሴ 20 ቀን 2018 ዓ.ም በሚያካሂደው የ27ኛው ዙር የውጭ ሀገር ገንዘብ (FX) ጨረታ ይፋ አድርጓል። በዚህ ጨረታ ላይ 125 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለጨረታ የሚቀርብ ሲሆን፣ ፍላጎት ያላቸው ባንኮች የተዘጋጀውን መመሪያ ተከተለው እንዲወዳደሩ ተጠይቀዋል። የጨረታ…
https://t.me/addlist/dLx_2YaQlwFmNjQ8
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ስፖርትና ኪነ ጥበባት ስራዎች ማዕከል ነገ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም የሚከበረውን የመውሊድ በዓል ምክንያት በማድረግ ከንጋቱ 12፡00 ሰዓት ላይ ዘጠኝ ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ ገልጿል፡፡ በመሆኑም ህብረተሰቡ ተገቢው መረጃ እንዲኖረው ሲል የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና…
የዘንድሮው በዓል የነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) አስተምህሮን መሠረት በማድረግ " የፍትሃዊው ነብይ " በሚል መሪ ቃል በተለያዩ መንፈሳዊ እና ማኅበራዊ መርሐ-ግብሮች ይከበራል። መውሊድ በሀገርአቀፍ ደረጃ የመንግስት እና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ለሕዝብ አገልግሎት ዝግ ሆኖ ከሚከበሩ ኃይማኖታዊ በዓላት አንዱ ነው።
4
በዓለም አቀፍ ደረጃ በዝቅተኛ ዋጋቸው እና በጥቅም ላይ ባላቸው ቀልጣፋነት ከፍተኛ ተወዳጅነትን እያገኙ የመጡት የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ገበያ ላይ አዲስ የቻይና ፈጠራ የበርካታ አውቶሞቲቭ ባለሙያዎችን ቀልብ ስቧል። «Astraux AL7 Pro» የተሰኘውና በግምት 8,000 ዶላር አካባቢ ዋጋ የተተመነበት ይህ…
አዲስ አበባ — በETFC 2 Cage ውድድር ተወዳዳሪው ሴዶ ማርሻል "በተቃዋሚዬ ጆኒ ድግምትና መተት ተሰርቶብኛል" በሚል ከግጥሚያው ራሱን ማግለሉን ካስታወቀ በኋላ፣ የውድድሩ አዘጋጅ ጌታቸው መለሰ በሰጡት አጣዳፊ ምላሽ ሴዶ ከውድድሩ ሊያመልጥ እንደማይችልና ግጥሚያው እንደማይቀር በጽኑ አስታወቁ። የውድድሩ አዘጋጅ…
👉በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለው የንግድ ውጥረት ተባብሷል። የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እሁድ ዕለት በካናዳ ላይ ጠንካራ ወቀሳ ያቀረቡ ሲሆን፤ ሀገሪቱ የአሜሪካ ክፍለ ሀገር ሳትሆን የክፍለ ሀገርነት ጥቅሞችን ትፈልጋለች ብለዋል። ይህ አስተያየት የተሰጠው የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ማርክ ካርኒ…
በETFC 2 Cage ውድድር ውዝግብ ዙሪያ ጠበቃ ሰብለ አሰፋ ሕጋዊ ማብራሪያ ሰጡ አዲስ አበባ — በETFC 2 Cage ውድድር ዝግጅት ወቅት ተወዳዳሪው ሴዶ ማርሻል "በተቃዋሚዬ ጆኒ ድግምትና መተት ተሰርቶብኛል" በሚል ምክንያት ከውድድሩ ራሱን ማግለሉን አስመልክቶ ጠበቃ ሰብለ አሰፋ ሕጋዊ ማብራሪያ…
3
ማለዳውን 1:50 ሠዓት በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ11 ልዩ ቦታው ቅድስት ኪዳነ ምህረት ቤ/ክርስቲያን አካባቢ ነው፡፡ የጉዞ አቅጣጫው ከኮዬ ፈቼ ወደ ጎሮ የሆነ የሠሌዳ ቁጥር ኮድ 3-05997 ትግ የሆነ ሚኒባስ ተሽከርካሪ በተጠቀሰው አካባቢ በመንገድ ስራ ላይ የነበረ ስካቫተር ማሽን መቆፈሪያው ወድቆበት በታክሲው ውስጥ…
በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 2 ሺህ 494 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። በሳምንቱ ውስጥ በተደረጉ 12 ዙር በረራዎች ወደ ሀገር ከተመለሱት ዜጎች መካከል 2 ሺህ 312 ወንዶች፣ 163 ሴቶች እና 19 ጨቅላ ሕፃናት የሚገኙበት ሲሆን፤ 189ኙ…
ዓመት ምሕረት (ዓ.ም) የሚለው የዘመን አቆጣጠር እንዲቀር የተለያዩ ምክረ ሀሳቦች ሲቀርቡ የነበረ ሲሆን፣ ለ4ሺሕ ጉባያተኞች ተነቦ ኮሚሽኑ በተረከበው ሰነድ፣ ዓ.ም የሚለው ቀርቶ የኢትዮጵያ አቆጣጠር (ኢ.አ) እንዲባል ስምምነት መደረሱን ተመካካሪዎች ገልጸዋል። ሒጅራ እንደ ካላንደር ይካተት ተብሎ መያዙም ተገልጿል።