በአያት 49 - ፊጋ መንገድ ላይ በከፊል የትራፊክ መዘጋት ተጣለ
በአያት 49 ወደ ፊጋ በሚወስደው መስመር 72 ድልድይ አካባቢ የሚካሄደውን የመንገድ ጥገና ሥራ በፍጥነት ለማጠናቀቅ ሲባል መንገዱ በከፊል ለትራፊክ ዝግ እንደሚደረግ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን አስታወቀ። ይህ በከፊል የመንገድ መዘጋት ከዛሬ ሰኞ ነሐሴ 18 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የሚተገበር መሆኑ…
FilePort editorial
Updated 12d ago
በአያት 49 ወደ ፊጋ በሚወስደው መስመር 72 ድልድይ አካባቢ የሚካሄደውን የመንገድ ጥገና ሥራ በፍጥነት ለማጠናቀቅ ሲባል መንገዱ በከፊል ለትራፊክ ዝግ እንደሚደረግ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን አስታወቀ። ይህ በከፊል የመንገድ መዘጋት ከዛሬ ሰኞ ነሐሴ 18 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የሚተገበር መሆኑ…
ምዝገባው እስከ ጳጉሜን 05/2018 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ መሆኑ ተገልጿል። 🔔 ዕድሜአቸው ለትምህርት የደረሱ ነባር እና አዲስ ገቢ ተማሪዎችን በማስመዝገብ ኃላፊነትዎን ይወጡ!! መስከረም 05/2019 ዓ.ም የመጀመሪያ ቀን የመጀመሪያ መደበኛ ትምህርት ክፍለ ጊዜ የሚጀምርበት እንደሆነ መገለፁ ይታወቃል።
2
በግብፅ የሚኖር ሚና የተባለ የክርስቲያን እምነት ተከተይ በቁርዓን አፈጻጸም ውድድር ላይ ተሳታፊ በመሆን አሸናፊ መሆኑ የመገናኛ ብዙኃን እና የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎችን ትኩረትስቧል። ሚና በውድድሩ የተሳተፈው ሙና የተባለችው ሙስሊም ጎረቤቱ ለውድድሩ ስታደርግ የነበረውን ጥረት ከተመለከተ በኋላ እሷን የመርዳት…
አዲስ አበባ — በነሐሴ 21 ቀን ሊካሄድ አራት ቀናት ብቻ በሚቀሩበት በአሁኑ ወቅት፣ ታዋቂው የኢትዮጵያ ሚክስድ ማርሻል አርትስ (MMA) ተወዳዳሪ ሴዶ ማርሻል ከሚጠበቀው የETFC 2 ግጥሚያ ራሱን ማግለሉን በይፋ አስታወቀ። በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ባሰራጨው የቪዲዮ መግለጫ፣ ሴዶ የለበሰውን የETFC ስፖንሰርሺፕ…
2
የሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ተመዝጋቢዎች Username፣ Password እና Entrance Ticket አሁን ላይ ማግኘት እንደምትችሉ ተገልጿል። በመሆኑም ፕሮፋይላችሁ ላይ በመግባት 'Exam Credentials' በሚለው ስር 'Download Entry Ticket' የሚለውን…
ኢትዮጵያዊው አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ በአርጀንቲና የተካሄደውን የቦነስ አይረስ ግማሽ ማራቶን ውድድር 56 ደቂቃ ከ51 ሰኮንድ በሆነ ጊዜ በማጠናቀቅ የግማሽ ማራቶን የዓለም ክብረ ወሰንን ዳግም አሻሽሏል። ዮሚፍ ኡጋንዳዊው ጃኮብ ኪፕሊሞ በሊዝበን ያስመዘገበውን የ57 ደቂቃ ከ20 ሴኮንድ የቀድሞ ክብረ ወሰን በ29…
ኮሚቴው፣ ስምምነቱ 'ሁሉም አበዳሪዎች በእኩል መታየት አለባቸው' ከሚለው የቡድን 20 ማዕቀፍ መርህ ጋር የተጣጣመ መኾኑን ገልጧል። የአበዳሪ አገራት ኮሚቴ ስምምነቱን ማጽደቁ፣ ኢትዮጵያ ስምምነቱን ተግባራዊ ማድረግ እንድትጀምር ያስችላታል። ኾኖም ስምምነቱ ቦንድ ያዦች ወደፊት በገበያ በሚወሠን ወለድ ከኢትዮጵያ…
ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ፣ ጅማ፣ ደብረ ማርቆስ እና ነቀምቴ የሚዘልቁ የፍጥነት መንገዶች የአዋጭነት ጥናት ተጠናቀቀ። የኢትዮጵያ የመንገድ መረብ ባለፉት 8 ዓመታት በ53,000 ኪ.ሜ ማደጉን እና በቀጣይ 5 ዓመታት 245,000 ኪ.ሜ ለማድረስ ዕቅድ መያዙን የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር መረጃ ያሳያል፡፡…
2
በአገው ምድር ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ የሆነችው ህዳሴ ዘመኑ በዘመኑ የብሔራዊ ትምህርት ምዘና 583 ከ 600 ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ በኢትዮጵያ ደረጃ ከሴት ተማሪዎች አንደኛ ደረጃን ይዛለች። በእንጅባራ ከተማ የምትገኘው ይህች ተማሪ ያስመዘገበችው ከፍተኛ ውጤት ለትምህርት ቤቷ እና ለአካባቢው ትልቅ…
የገቢዎች ቢሮ በኮሚሽን ነጋዴዎች ግቢ የሚገኙ ተሽከርካሪዎች በአስቸኳይ እንዲነሱ አዘዘ የአዲስ አበበ ገቢዎች ቢሮ በተሽከርካሪ ኮሚሽንና አገናኝነት ስራ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች የሻጮችን ተሽከርካሪ በድርጅታቸው ቅጥር ግቢ አከማችተው መሸጥ በህግ የተከለከለ መሆኑን በመግለጽ፣ በግቢያቸው የሚገኙ መኪኖችን በአስቸኳይ…
✅ ከጠዋቱ 2፡00-9፡30 👉አለም ባንክ፣ ኢንዲያና ት/ቤት፣ ታፍ ማደያ፣ አቃቂ ብሩህ ተስፋ ት/ቤት፣ ኮፊ ሲቲ ፣ ገነት ሆቴል፣ ቡልጋሪያ፣ ቄራ፣ ኦሮሚያ ሳርቤት ቢሮ እና አካባቢው፣ 👉ቂሊንጦ ኮንዶሚየም፣ አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዮኒቨርስቲ፣ ቂሊንጦ ላይ ሰፈር፣ ቂሊንጦ ሚካኤል፣ ሌስ ፍራንስ…
" ዘንድሮ ካለፉት ዓመታት ውጤት ጋር ሲነጻጸር የተሻለ ተማሪ ቁጥር ያለፈ በመሆኑ የምንቀበለው የሬሚዲያል ተማሪ ቁጥር ይቀንሳል። ስንት ይሆናል የሚለውን በተመለከተ ግን መቁረጫ ነጥቡ ወደፊት የሚገለጽ ይሆናል። " - ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ (የትምህርት ሚኒስትር)
2
ተማሪዎች ውጤታቸውን ከሰኞ ጠዋት ወይም ማክሰኞ ከሰዓት ጀምሮ መመልከት ይችላሉ። በውጤታቸው ላይ ቅሬታ የሚኖራቸው ከሆነም 5/6 ቀናት ቅሬታ የማቅረቢያ ጊዜ የሚሰጣቸው ይሆናል። ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ" ዘንድሮ ካለፉት ዓመታት ውጤት ጋር ሲነጻጸር የተሻለ ተማሪ ቁጥር ያለፈ በመሆኑ የምንቀበለው የሬሚዲያል ተማሪ…
📊 የማለፊያ ውጤት • 70,544 ተማሪዎች ፈተናውን አልፈዋል። • ይህም 12.8% የማለፊያ ምጣኔ ነው። • 565 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ ማሳለፍ አልቻሉም። 🏫 100% ያሳለፉ ትምህርት ቤቶች • አምና — 62 • ዘንድሮ — 88 ➡️ በዚህ ዓመት 26 ትምህርት ቤቶች ጨምረዋል። 💻 በፈተና አሰጣጥ ዘዴ •…
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት፦ ተፈጥር ሳይንስ ወንድ - 591.6 ኦዳ ልዩ አዳሪ ት/ቤት (አዳማ) ሴት - 583 አገው ምድር ት/ቤት (እንጅባራ) ማኅበራዊ ሳይንስ ወንድ - 576.2 ዶዶላ ኢፋ ቦሩ ት/ቤት ሴት - 569.1 ቦሌ ሱፐር ሆሊሴቪየር ት/ቤት
ካለፉት መካከል በተፈጥሮ ሳይንስ 16.5 በመቶ ሲሆኑ በማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ 8.33 በመቶ ናቸው።
2
ፈተናውን ከወሰዱት ውስጥ 12.8 በመቶ የሚሆኑት ተማሪዎች 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ማምጣት ችለዋል።
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ ይፋ ይደረጋል። ትምህርት ሚኒስቴር በላከልን መረጃ የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል የሀገር አቀፍ ፈተና ውጤትን በተመለከተ ከሰዓት በኋላ መግለጫ እንደሚሰጥ ጠቅሷል። በዓመቱ ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል 62 በመቶ የሚሆኑት በኦንላይን ፈተናውን ወስደዋል። በ2018…
የኢትዮጵያ ኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት፤ ፓስፖርት ለማውጣትም ሆነ የተለያዩ አገልግሎቶችን ለማግኘት ከትግራይ ክልል የሚመጡ ዜጎች የሚያቀርቡት ሰነድ በክልሉ "ጊዜያዊ አስተዳደር" የተረጋገጠ ካልሆነ አገልግሎት እንደማይሰጥ አስታውቋል። 📌 የውሳኔው ዋና ዋና ዝርዝሮች፦ ተቀባይነት ያገኙ ሰነዶች፦ የልደት…
2
የኒውዮርክ የፌደራል ፍርድ ቤት፣ የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ከ75 ሀገራት በሚመጡ ዜጎች ላይ ጥሎት የነበረውን የኢሚግሬሽን ቪዛ እገዳ ውድቅ አደረገ። የፍርድ ቤቱ ዳኛ ጄኔት ቫርጋስ በሰጡት ውሳኔ፤ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያሳለፈው ይህ እገዳ "በግልጽ ህገ-ወጥ" እና ከሚኒስቴሩ ህጋዊ ስልጣን ውጭ ነው…