የ2019 ትምህርት ዘመን የነባር እና አዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ ከዛሬ ነሐሴ 18/2018 ዓ.ም ጀምሮ በሁሉም ክልሎች ይከናወናል።
ምዝገባው እስከ ጳጉሜን 05/2018 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ መሆኑ ተገልጿል። 🔔 ዕድሜአቸው ለትምህርት የደረሱ ነባር እና አዲስ ገቢ ተማሪዎችን በማስመዝገብ ኃላፊነትዎን ይወጡ!! መስከረም 05/2019 ዓ.ም የመጀመሪያ ቀን የመጀመሪያ መደበኛ ትምህርት ክፍለ ጊዜ የሚጀምርበት እንደሆነ መገለፁ ይታወቃል።