← All news
News Aug 24, 2026 · 14d ago

የመውሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ መድፍ ይተኮሳል፡፡

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ስፖርትና ኪነ ጥበባት ስራዎች ማዕከል ነገ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም የሚከበረውን የመውሊድ በዓል ምክንያት በማድረግ ከንጋቱ 12፡00 ሰዓት ላይ ዘጠኝ ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ ገልጿል፡፡ በመሆኑም ህብረተሰቡ ተገቢው መረጃ እንዲኖረው ሲል የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል፡፡