← All tools

FilePort editorial

Latest news

Updated 3m ago

378 stories
ከአሜሪካ ጥቃት ሊሰነዝርብኝ ይችላል በሚል ስጋት ኢራን ከኑክሌር ተቋማቷ አቅራቢያ የሚኖሩ ዜጎቿን የአዮዲን እንክብሎችን እያደለች እንደሆነ ተገለጸ‼️
News 3h ago

ከአሜሪካ ጥቃት ሊሰነዝርብኝ ይችላል በሚል ስጋት ኢራን ከኑክሌር ተቋማቷ አቅራቢያ የሚኖሩ ዜጎቿን የአዮዲን እንክብሎችን እያደለች እንደሆነ ተገለጸ‼️

«የሚመጡት 8 ሳምንታት በህይወታችን ውስጥ በጣም አደገኛ ሊሆኑ ይችላሉ!»
FilePort News ·7h ago

«የሚመጡት 8 ሳምንታት በህይወታችን ውስጥ በጣም አደገኛ ሊሆኑ ይችላሉ!»

የቀድሞው የኋይት ሀውስ የጦርነት አማካሪ እና የቺካጎ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ ፕሮፌሰር ዶ/ር ሮበርት ፔፕ ለአለም አቀፍ ማህበረሰብ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ አስተላለፉ። እንደ ኤክስፐርቱ ገለፃ ከሆነ አሜሪካ እና አለማችን በጥልቅ «የግጭት መባባስ ወጥመድ» ውስጥ እየገቡ ይገኛሉ። ይህንን አለም አቀፍ ስጋት ከጫፍ… read more…

ኬንያ በሞያሌ እየተካሄደ ያለውን ግጭት ለማስቆም ከኢትዮጵያ ጋር ውይይት እያደረገች ነው!
FilePort News ·10h ago

ኬንያ በሞያሌ እየተካሄደ ያለውን ግጭት ለማስቆም ከኢትዮጵያ ጋር ውይይት እያደረገች ነው!

የኬንያ ፖሊስ ዋና ኢንስፔክተር ዳግላስ ካንጃ በሞያሌ አካባቢ እየተካሄደ ያለው ግጭት እንዲቆም መንግሥታቸው ከኢትዮጵያ ፌደራላዊ ባለሥልጣናት ጋር በጋራ እየሰራ መሆኑን ገለጹ። በኦሮሚያ እና በሶማሌ ክልል አባቶች መካከል እየተባባሰ የመጣው ግጭት በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንን ያፈናቀለ ሲሆን፣ በድንበር… read more…

“የዓባይ ጉዳይ ተዘግቷል፤ አሁን ትኩረታችን የባህር በር ነው” – ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)
FilePort News ·11h ago

“የዓባይ ጉዳይ ተዘግቷል፤ አሁን ትኩረታችን የባህር በር ነው” – ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)

ኢትዮጵያ የታላቁን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ በማጠናቀቅ ትኩረቷን ወደ ቀይ ባህር የባህር በር ጥያቄ ማዞሯን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) ገለጹ። ሚኒስትሩ ከኤፍኤምሲ ጋር ባደረጉት ቆይታ፣ “ኢትዮጵያ የታላቁን የሕዳሴ ግድብ ግንባታ በማጠናቀቅ የዓባይን ጉዳይ ዘግታ አጀንዳዋን ወደ ቀይ ባህር… read more…

News Nov 6, 2026 · 1d ago

የትምህርት ዘመኑ ሳይጠናቀቅ የቀጣይ ዓመት ቅድመ ምዝገባ የሚያካሂዱ ትምህርት ቤቶች ላይ እስከ አንድ ዓመት እገዳ የሚጥል ረቂቅ መመሪያ ተዘጋጀ!

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ ትምህርት ቤቶች የትምህርት ዘመኑ ከመጠናቀቁ በፊት የቀጣይ ዓመት ምዝገባ ማካሄድ በጥብቅ የተከለከለ መሆኑን እና ይህንን ህግ በመተላለፍ አስቀድመው ተመዝጋቢዎችን የሚቀበሉ ተቋማት ላይ እስከ አንድ ዓመት የሚደርስ የዕውቅና እገዳ የሚጥል አዲስ ረቂቅ መመሪያ ተዘጋጅቷል። …

የጥራት ጉድለት የታየባቸው ኮንዶሚኒየሞች ሊታደሱ ነው
News Nov 6, 2026 · 1d ago

የጥራት ጉድለት የታየባቸው ኮንዶሚኒየሞች ሊታደሱ ነው

ከ1997- 2007 ዓ.ም ባለዉ ጊዜ ውል ተይዞላቸዉ ከተገነቡና  አገልግሎት እንዲሰጡ ከተደረጉ የጋራ መኖሪያ ቤቶች መካከል በተወሰኑ ህንፃዎች ላይ የጥራት ጉድለት መታየቱን ተከትሎ፣ ነዋሪዎች ላይ ምንም ዓይነት ጉዳት ሳይፈጠር የሙያዊ እርምት ሥራ ሊደረግ መሆኑን የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ።…

የዶናልድ ትራምፕ አስደንጋጭ ማስጠንቀቂያ፡ "ኢራንን ሙሉ በሙሉ ላጠፋት እችላለሁ!"
News Nov 6, 2026 · 1d ago

የዶናልድ ትራምፕ አስደንጋጭ ማስጠንቀቂያ፡ "ኢራንን ሙሉ በሙሉ ላጠፋት እችላለሁ!"

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ በኢራን ላይ የሚደረገው ወታደራዊ እርምጃ ሊቀጥል እንደሚችል እና ምናልባትም "የተቀረውን የሀገሪቱን ክፍል" ሙሉ በሙሉ ማጥፋት ሊያስፈልግ እንደሚችል አስደንጋጭ ማስጠንቀቂያ ሰጡ፡፡   እ.ኤ.አ. ኖቬምበር 5 በዋይት ሃውስ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፣ ትራምፕ "ኢራንን ሙሉ…

💥ሲምሲ ሳይት /አዲስ ኮንቬንሽን ሴንተር
News Nov 6, 2026 · 1d ago

💥ሲምሲ ሳይት /አዲስ ኮንቬንሽን ሴንተር

🔥🔥35%እና 30%ልዩ ቅናሽ 🔥🔥 (የ3አመት ሳይት)   👉ባለ1መኝታ 73*105,000=7,665,000 ቅድመ ክፍያ 20%=1,533,000 👉ባለ2መኝታ 112*105,000=11,760,000 ቅድመ ክፍያ20%=2,352,000 👉ባለ3መኝታ 125*105,000=13,125,000 ቅድመ ክፍያ20%=2,625,000 👉👉👉ለምሳሌ…

"የተሳሳተ መረጃ ነው"መሬት አስተዳደር
News Nov 6, 2026 · 1d ago

"የተሳሳተ መረጃ ነው"መሬት አስተዳደር

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማት አስተዳደር ቢሮ ባወጣው መግለጫ በቅርቡ "የመሬት ጉዳይ በከንቲባዋ ብቻ እንድወሰን ተገደበ" በሚል የተሰራጨው መረጃ የተሳሳተ ነው ብሏል። ሚድያዎች መረጃዎችን ከምንጩ ሳያረጋግጡ ኃላፊነት በጎደለው መልኩ ከማሰራጨት እንዲቆጠቡ አሳስቧል። የከተማ አስተዳደሩ ካቢኔ…

«የፌዴራል ሚኒስትሮች እና ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች በሁርሶ የሰጡትን ወታደራዊ ሥልጠና አጠናቀቁ፤ የክልል ፕሬዝዳንቶች ቀጣይ ተሿሚዎች መሆናቸው… 2
News Nov 6, 2026 · 2d ago

«የፌዴራል ሚኒስትሮች እና ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች በሁርሶ የሰጡትን ወታደራዊ ሥልጠና አጠናቀቁ፤ የክልል ፕሬዝዳንቶች ቀጣይ ተሿሚዎች መሆናቸው…

​በሁርሶ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ማዕከል ሲካሄድ የቆየውን ዉጤታማ ወታደራዊ ሥልጠና የፌዴራል ሚኒስትሮች፣ ሚኒስትር ዴኤታዎች እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች አጠናቀው መውጣታቸው ተመላክቷል። ​በማሰልጠኛ ማዕከሉ ማጠናቀቂያ መርሃ ግብር ላይ የተገኙት ጀነራል ይመር መኮንን፣ የፖለቲካ አመራሮች ወታደራዊ ሥልጠናና…