← All news
News Nov 6, 2026 · 1d ago

የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት

ነገ ጥቅምት 28 ቀን 2019 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች   ✅  ከጠዋቱ 2፡00 – 10፡30 👉 ሜክሲኮ ደብረወርቅ ሕንጻ፣ ለገሐር ጀርባ፣ ለገሐር አሸዋ ተራ፣ ኤግዚቢሽን ሴንተር፣ ፍላሚንጎ፣ ኦሎምፒያ፣ ደንበል፣ ደንበል ጀርባ፣ ፐርፕል ካፌ፣ ቦሌ ማተሚያ ቤት፣ ወሎ ሰፈር በከፊል እና አካባቢው፣  👉 ገላን ኮንዶሚኒየም በከፊል (ልደታ ቤተ ክርስቲያን አካባቢ)፣ አባ ሳሙኤል ማረሚያ፣ አቃቂ ቴሌ ዌር ሀውስ፣ አንበሳ ጫማ፣ አለምባንክ፣ ከተማ ልማት፣06 (ጋራዱ ጋር)፣ ፊታውራሪ ት/ቤት፣ አባ ቦራ እና አካባቢው፣ 👉 ሆላንድ ኢምባሲ፣ የሺ ደበሌ፣ ጦርሀይሎች ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን፣ ቻይና ኢምባሲ፣ አጉስታ ጽዮን ማርያም ቤተክርስቲያን፣ አባ ጅፋር መስጅድ በከፊል፣ መስቀል ክትፎ፣ አዲስ ዌስት ሰብስቴሽን እና አካባቢው፣ 👉 ቀራንዮ መድኃኒዓለም ቤ/ክ፣ ቤተል ሆስፒታል፣ ቤተል ቢጫ ፎቅ፣ መስጅድ፣ ቤተል ፓስታ ቤት፣ ኮልፌ ወረዳ 8 ፅ/ፈት ቤት እና አካባቢው፣ 👉 ማሚቴ መንደር፣ 500 መንደር፣ ስታዲየም ጀርባ፣ ለገዳዲ፣ ለገበሬ፣ 44 ማዞሪያ፣ አበባ መንደር፣ ድሬ ሸኮሩ፣ ለገዳዲ ውኃ ማጣሪያ እና አካባቢው፣ 👉 ሰበታ ከተማ ፣ አቀበና ውሃ ማምረቻ፣ ዲማ ሆስፒታል፣ አለምገና፣ አርባ ምንጭ ጨርቃ ጨርቅ እና አካባቢው፣ 👉 ጥሩ መናፈሻ፣ አባዶ ኮንዶሚኒየም በከፊል፣ አባዶ አቦ ቤተ-ክርስትያን እና አካባቢው፣ ✅  ከጠዋቱ 3፡00 -11፡00 👉 ኮካ ማዞሪያ፣ ፍተሻ ፣ እንጦጦ ማርያም ቤ/ክ፣ሽሮ ሜዳ፣ ስፔስ ሳይንስ፣ ሽንቁሩ ሚካኤል፣ አካኮ ገብርኤል እና አካባቢው፣ 👉 ባህርዳር - ቀበሌ 07 ፔዳ ካምፓስና ቀበሌ 08 ሰላም ካምፓስ እና አካባቢው፣ 👉 አዳማ - አዋሽ ቦደቻ፣ ሀዋሳ - አጋንሳ፣ ጠማማ ጋሻ፣ አንደኛ ሜዳ እና አካባቢው፣ ✅ ከቀኑ 7፡00 – 11፡30 👉የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጋራጅ ፣ ማዕድን ሚኒስቴር፣ ላም በረት መነሀሪያ እና አካባቢው፣ 👉 ኦሮሚያ ብረታ ብረት፣ ላፍቶ ኢንዱስትሪ፣ ብረታብረት፣ ጋርመንት እና አካባቢው፣ 👉ባህርዳር - ይባብ፣ መሸንቲ፣ቺምባ፣ ዎገልሳ፣ ዘጌና አካባቢው የኃይል አቅርቦት ይቋረጣል፡፡ ስለሆነም በአካባቢው የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን ይህንኑ በመገንዘብ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡ #የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት