የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት
ነገ ነሐሴ 20 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፡- ✅ከጠዋቱ 11፡00-11፡00 👉ኢዮ ጠቢብ ሆስፒታል፣ አበበ ቢቂላ ስታድየም፣ መድሀኒዓለም ት/ቤት ጀርባ፣ መድሀኒዓለም ኮንዶሚኔም፣ ቦናት እና አካባቢው፣ 👉ሸጎሌ ቴሌ፣ ሩፋኤል ፊናንስ፣ አንበሳ ጋራጅ፣ ጳውሎስ ሆስፒታል ጀርባ፣ ውሃ ጋኑ አካባቢ ( ጎማ አደባባይ) እና አካባቢው፣ ✅ከጠዋቱ 3፡30-10፡30 👉ሱሉልታ መሀል ከተማ ፣ኢንዱስትሪ መንደር ፣ ወሌ ፣ ጎሮ አርባ፣ አቢሲኒያ ባንክ፣ ዳሽን ባንክ፣ ሱሉልታ መዘጋጃ፣ ኪዳነ ምህረት መውጫ ፣ ሱሉልታ ቄራ ፣ ሱሉልታ ስላሴ፣ አለሙ ማደያ እና አካባቢው፣ ✅ ከጠዋቱ 2፡00-9፡30 👉 ብሄረ ጽጌ፣ ሳሪስ ነጋ ቦንገር ፣ ስላሴ ቤተክርስቲያን፣ቀይ አፈር፣ ቡራዩ ፣ አኔ ዲማ፣ ወታቤቻ ፣ ሀሙስ ገበያ እና አካባቢው፣ ✅ ከጠዋቱ 2፡00-11፡00 👉 መካኒሳ አርሴማ ቤተክርስቲያን፣ ጀርመን አደባባይ ፣ ጀሞ ሚካኤል፣ አፍሪካ ህንጻ ፣ ዱላ ማርያም ፣ 👉 ጭሮ ቤካ፣ ኮራ፣ ኮሞና፣ ጮሮራ፣አንጫር፣ ቦሮዳ፣ ድንድር ፣ ሲዳማ ክልል ይርጋለም፣ ለኩ እና አካባቢያቸው የኃይል አቅርቦት ይቋረጣል፡፡ ስለሆነም በአካባቢው የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን ይህንኑ በመገንዘብ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡