← All news
News Oct 27, 2026 · 11d ago

የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ወደ ራሺያ አቀኑ

ራሺያ ኢትዮጵያ እና ኤርትራን ለማሸማገል ዝግጁ መሆኗን መግለጿ ይታወሳል። ሩሲያ በአፍሪካ ቀንድ ያሉ ውጥረቶች በውይይት እንዲፈቱ ዛሬ ጥሪ አቅርባለች። ይህ የተገለጸው በሞስኮ ከሚካሄደው 3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ በፊት በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሃደራ አበራ እና በሩሲያ ፌዴሬሽን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆርጂ ቦሪሰንኮ መካከል በተካሄደው ውይይት ነው።