ኔታንያሁ ስለ ኢትዮጵያ‼️
ኔታንያሁ ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጋር ስላለው ግንኙነት ሲናገሩ፡- "በጣም የጠበቀ ግንኙነት አለን። እስራኤልን ሲጎበኙ በቀልድ እንዲህ አሉኝ፡- 'ታውቃላችሁ፣ እኔ ቢቢስት(Bibist) ነኝ' ብሎኛል ብለዋል'" 👉ቢቢስት ማለት የኔታኔያሁ 'ዋነኛ ደጋፊዎች' ማለት ነው። ከሁለት ሳምንት በፊት ሁለቱ መሪዎች በስልክ መወያየታቸውን ተናግረዋል። ኔታንያሁ ኢትዮጵያ ወደ ቀይ ባህር እንዲሁም በGERD ምክንያት ከግብፅ ጋር ያለውን ውጥረት ለማመጣጠን የምታደርገውን ጥረት አንፀባርቀዋል።