← All news
News Oct 28, 2026 · 11d ago

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሩሲያ ገቡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 3ኛውን የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ለመታደም ሞስኮ፣ ሩሲያ ገብተዋል።