← All tools

FilePort editorial

Latest news

Updated 12d ago

380 stories
ሆርሙዝ የአሜሪካ ግዛት ሊሆን❓‼️
News Aug 15, 2026 · 24d ago

ሆርሙዝ የአሜሪካ ግዛት ሊሆን❓‼️

የሆርሙዝ ሰርጥ በቅርቡ የአሜሪካ ግዛት  ይሆናል - ትራምፕ‼️ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቅርቡ የሆርሙዝ ሰርጥ የአሜሪካ ግዛት መሆኑን እንደሚያወጂ አርብ ዕለት አስታወቁ።  ትራምፕ በኒውዮርክ ጋርደን ሲቲ በሚገኘው አዲሱ ናሳው ካውንቲ ፖሊስ አካዳሚ ባደረጉት ንግግር «በጣም በከባድ ሁኔታ…

የደቡብ አፍሪካ የስራ አጥነት መጠን ላለፉት አራት ዓመታት ወደ ከፍተኛው ደረጃ ማሻቀቡ ተገለጸ
News Aug 15, 2026 · 24d ago

የደቡብ አፍሪካ የስራ አጥነት መጠን ላለፉት አራት ዓመታት ወደ ከፍተኛው ደረጃ ማሻቀቡ ተገለጸ

የደቡብ አፍሪካ የስራ አጥነት መጠን በሁለተኛው ሩብ ዓመት ከ2022 ወዲህ ወደ ከፍተኛው መርሃ ግብር ማሻቀቡ ይፋዊ መረጃዎች አመላክቱ። አዲሶቹ አኃዛዊ መረጃዎች እንደሚያሳዩት፣ ጥምር መንግሥቱ ሥልጣን ከያዘበት ጊዜ አንስቶ የተሻሻለው የባለሀብቶች እምነት እየተበላሸ ባለ የአገሪቱ የሥራ ገበያ ምክንያት…

ሰበር ዜና
News Aug 15, 2026 · 24d ago

ሰበር ዜና

ሀገሬ ቴሌቪዥን የ2026/27 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግን በነፃ ሊያስተላልፍ ነው ። ሀገሬ ቴሌቪዥን የ2026/27 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የነጻ የአየር ስርጭት (FTA) ብቸኛ ባለመብት በኢትዮጵያ መሆኑን አስታውቋል ። ከዚህ ቀደም ኢቲቪ በሳምንት አንድ ጨዋታ ሲያስተላልፍ እንደነበር ይታወቃል አሁን ሀገሬ…

እስራኤልን ያስደመመው የኢራን ፈጣን የጦር ማገገም‼ 3
News Aug 15, 2026 · 24d ago

እስራኤልን ያስደመመው የኢራን ፈጣን የጦር ማገገም‼

በጦርነቱ የመጀመሪያ ሳምንታት የደረሰባትን ጥቃት ተከትሎ፣ የኢራን ወታደራዊ ኃይል ባሳየው ያልተጠበቀ እና ፈጣን የማገገም ሂደት እስራኤል ከፍተኛ ደንጋጤ እና አግራሞት እንደተፈጠረባት ተገለጸ። የደህንነት እና የጂኦፖለቲካ ባለሙያዎች እንደሚሉት፤ ኢራን በተሰነዘረባት ወታደራዊ ምት ሳቢያ ደክማለች ተብሎ በተገመተበት…

ብስኩት ልግዛልሽ ብሎ በማታለል የ5 ዓመት ህፃን ልጅን አስገድዶ የደፈረው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ።
News Aug 15, 2026 · 24d ago

ብስኩት ልግዛልሽ ብሎ በማታለል የ5 ዓመት ህፃን ልጅን አስገድዶ የደፈረው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ።

በሀላባ ዞን በሀላባ ቁሊቶ ከተማ ዛላ ፍሬ ቀበሌ ደነቤ ፋማ ቀጠና ልዩ ስፍራ ነው የወንጀል ድርጊቱ የተፈፀመው፡፡ ተከሳሽ  በሀሩ ሽርሞሎ የተባለ ሲሆን  የ5 ዓመት ህፃን ልጅ የሆነችውን ግለሰብ በግምት ከቀኑ 11:00 ሰዓት በሚሆንበት ጊዜ በሀላባ ቁሊቶ ከተማ ዛላ ፍሬ ቀበሌ ደነቤ ፋማ ቀጠና ልዩ ስፍራው ደነቤ…

ባንዳ ለሆዱ ሲሞት እኛ ለሀገር ሉዓላዊነት ለህዝቦች ክብርና አንድነት እንሞታለን-ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ‼️
News Aug 15, 2026 · 24d ago

ባንዳ ለሆዱ ሲሞት እኛ ለሀገር ሉዓላዊነት ለህዝቦች ክብርና አንድነት እንሞታለን-ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ‼️

ሻዕቢያ ከጅምሩ ኢትዮጵያን ከባህር በር ለማራቅ ከታሪካዊ ጠላቶቻችን ጋር ፅምዶ ፈጥሮ ኢትዮጵያ ላይ ደባ የሰራ ሃይል ነው  ያሉት ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ህወሃትም የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም አሳልፎ የሸጠና ለ27 አመታት ስልጣን ይዞ ኢትዮጵያ የባህር በር እንድታጣ አጠንክሮ የሰራ ቅጥረኛ የገዛ አገሩን ሠራዊት…

በከባድ ዝናብ አማካኝነት ጃፓን ውስጥ ስድስት ሰዎች ሞተዋል ተባለ
News Aug 14, 2026 · 24d ago

በከባድ ዝናብ አማካኝነት ጃፓን ውስጥ ስድስት ሰዎች ሞተዋል ተባለ

በምስራቅ ጃፓን ቺባ ግዛት ከፍተኛ ዝናብ በመጣሉ ቢያንስ ስድስት ሰዎች መሞታቸው የተነገረ ሲሆን፤ አምስት ሰዎች ደግሞ ቆስለዋል። የጃፓን ባለሥልጣናት ‹‹ታይቶ የማይታወቅ›› ሲሉ የገለጹት ዝናብ፤ ከ20 ሺህ በላይ አባወራዎችን የኤሌክትሪክ ኃይል ሲቀንስ፣ 7 ሺህ ተጓዦች ደግሞ በቶኪዮ ናሪታ አየር ማረፊያ በአንድ…

ከጥርስ ቡርሽ እስከ ማንችስተር ሲቲ! የያቡ አርትስ አስደናቂ ድል
News Aug 14, 2026 · 25d ago

ከጥርስ ቡርሽ እስከ ማንችስተር ሲቲ! የያቡ አርትስ አስደናቂ ድል

በጥርስ ቡርሽ ታዋቂ ተጫዋቾችን በመሳል የሚታወቀው ኢትዮጵያዊው ወጣት ባለጥበብ ያብ አርትስ (Yabu Arts)፣ የማንችስተር ሲቲውን ክንፍ ጀርሚ ዶኩን በልዩ ጥበብ ስሎ አቅርቧል። ከ60 ሚሊዮን በላይ ተከታይ ያለው የማንችስተር ሲቲ ኦፊሴላዊ የፌስቡክ ገፅም በስራው በመደመም ቪዲዮውን በገፁ ላይ…

በሱዳን ድንበር ከባድ ውጊያ‼️ 2
News Aug 14, 2026 · 25d ago

በሱዳን ድንበር ከባድ ውጊያ‼️

በቅርቡ በሱዳን ጦር ቁጥጥር ስር የነበረችው ኩርሙክ በRSF(ፈጥኖ ደራሽ) እጅ ገባች። በሱዳን ጦር (SAF) እና በፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ (RSF) መካከል ባለው ከባድ ውጊያ፣ ስትራቴጂካዊቷ የድንበር ከተማ ኩርሙክ በRSF እጅ ገብታለች። ዋና ዋና መረጃዎች፦ 👉 በውጊያው በርካታ የሕወሓት ታጣቂዎች መማረካቸው…

የሱዳኑ ፈጣን ድጋፍ ኃይል በኢትዮጵያ ደንበር አቅራቢያ የምትገኘውን ቁልፍ ከተማ መቆጣጠሩን አስታወቀ!
News Aug 14, 2026 · 25d ago

የሱዳኑ ፈጣን ድጋፍ ኃይል በኢትዮጵያ ደንበር አቅራቢያ የምትገኘውን ቁልፍ ከተማ መቆጣጠሩን አስታወቀ!

የሱዳን ፈጣን ድጋፍ ኃይል (RSF) እና አጋር ታጣቂዎች ከኢትዮጵያ ጋር በሚዋስነው ብሉ ናይል ግዛት ውስጥ የምትገኘውን እና ስትራቴጂያዊ ጠቀሜታ ያላትን አል ኩርሙክ ከተማን መቆጣጠራቸውን አልጃዚራ እና ዘ ናሽናል ዘገቡ። የወታደራዊ እና የመንግሥት ምንጮች ሐሙስ ዕለት ለአልጃዚራ እንደገለጹት፣ የሱዳን መከላከያ…

በአዲስ አበባ የትራፊክ ሕግ ጥሰት ከ1.5 ሚሊዮን ማለፉ ተገለጸ
News Aug 14, 2026 · 25d ago

በአዲስ አበባ የትራፊክ ሕግ ጥሰት ከ1.5 ሚሊዮን ማለፉ ተገለጸ

በአዲስ አበባ ከተማ በተያዘው ዓመት ከ1.5 ሚሊዮን በላይ የትራፊክ ሕግ ጥሰቶች መመዝገባቸውን ዋና ኢንስፔክተር ሰለሞን አዳነ በኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8  በሚተላለፈው ታዲያስ አዲስ የሬዲዮ ፕሮግራም ጋር ባደረጉት ቆይታ ገልጸዋል። ከተመዘገቡት ጥሰቶች መካከል ከ100 ሺህ በላይ የሚሆኑት የቀይ መብራት ጥሶ ማለፍ…

ተፈናቃዮቹ ችግር ላይ ወድቀዋል‼️
News Aug 14, 2026 · 25d ago

ተፈናቃዮቹ ችግር ላይ ወድቀዋል‼️

በህወሓት ጥቃት ሊፈፀምብን ይችላል በሚል ስጋት ከራያ የተለያዩ ወረዳዎች ተፈናቀለው በቆቦ መጠለያ ካምፕ የሚገኙ ተፈናቃዮች ችግር ላይ ወድቀዋል። ከ17,000 በላይ ተፈናቃዮች በቆቦ ከተማ ተጠልለዉ የሚገኙ ሲሆን ከሁለት ወር በፊት የተወሰኑ ድርጅቶች ሰብአዊ እርዳታ እየሰጡ የነበረ ሲሆን አሁን ግን እነዚህ የእርዳታ…

አባቴ... አሁንም ከእኛ መለየትህን ማመን አልቻልኩም"
News Aug 14, 2026 · 25d ago

አባቴ... አሁንም ከእኛ መለየትህን ማመን አልቻልኩም"

The Goat ሊዮኔል ሜሲ ለአባቱ ለጆርጅ ሜሲ የጻፈው ልብ የሚነካ የመሰናበቻ ደብዳቤ አባቴ ከእንግዲህ አይንህን የማላየው፣ ከእኔ ጋር የማትነጋገር መሆኑን መቀበል ከብዶኛል። የምትሰቃይ እንደነበር እና አሁን ማረፍህ የተሻለ መሆኑን ባውቅም፣ ግን በጣም ፈጥነህ ተለየኸን። ገና አብረን የምናሳልፈውና የምንደሰትበት…

በኢትዮጵያ ጥምር ዜግነት እንዳይፈቀድ ስምምነት ለይ ተደረሰ
News Aug 14, 2026 · 25d ago

በኢትዮጵያ ጥምር ዜግነት እንዳይፈቀድ ስምምነት ለይ ተደረሰ

የግል መገናኛ ብዙኋን በገለልተኛ ቦርድ እንዲተዳደሩ ስምምነት ላይ ተደርሷል ተብሏል በኢትዮጵያ ጥምር ዜግነት ለጊዜው እንዳይፈቀድ፣ ወደፊት ግን የአገሪቱ ነባራዊ ሁኔታ እየታየ ውሳኔ እንዲሰጥበት፣ የተቋማት ግንባታ፤ የሕግ የበላይነትና ሰብዓዊ መብቶች አጃንዳ ላይ የ500  ቡድን ተመካካሪዎች መግባባት ላይ…

News Aug 14, 2026 · 25d ago

በፍቅር ግንኙነት ውስጥ በፍፁም ቸል ሊባሉ የማይገቡ 10 የማስጠንቀቂያ ምልክቶች

​አንዳንድ ጊዜ የፍቅር ግንኙነቶች ሲጀምሩ እጅግ ማራኪና ፍጹም ይመስላሉ፤ ነገር ግን ጊዜ እያለፈ ሲሄድ አደገኛና መርዛማ ባህሪያት መታየት ይጀምራሉ። እነዚህን የጉዳት ምልክቶች  በፍቅር፣ በስሜት ወይም "ሰውየው ከጊዜ በኋላ ይለወጣል" በሚል ተስፋ ሸፍኖ ማለፍ ለከፍተኛ ስነ-ልቦናዊ ጉዳት ይዳርጋል። ​አንድ…

የኤርትራ መድፎች ወደ ራያ‼️
News Aug 13, 2026 · 25d ago

የኤርትራ መድፎች ወደ ራያ‼️

መነሻቸውን ከኤርትራ አድርገው በአዲግራት በኩል 7 ታንኮች፣5 ZU-23 እና መድፎችን ጨምሮ ትናንት በማይሜክደን እና በመቀሌ በኩል ወደ ራያ መጓዛቸውን የአካባቢው ምንጮች ገልጸዋል። ይህ የከባድ መሳሪያ እንቅሳቄሴ ኤርትራ የጦርነት ሜዳውን ከራሷ ግዛት በማስወጣት ራያን እና ትግራይን አዲስ የጦር ሜዳ ለማድረግ…

በአዲስአበባ ጉዳይ ተወሰነ
News Aug 13, 2026 · 25d ago

በአዲስአበባ ጉዳይ ተወሰነ

አከራካሪ የነበረው የአዲስ አበባ ጉዳይ ስምምነት እንደተደረሰበት ተገለጸ በተመካካሪዎች ዘንድ በሰፊው አከራካሪ ከነበሩ አጀንዳዎች መካከል የፌደራል ከተሞች፡- የአዲስ አበባ እና ድሬዳዋ ጉዳይ ዋነኛው ሲሆን፣ በዛሬው የምክክር ውሎ በአጀንዳው ላይ ስምምነት ላይ እንደተደረሰ ተገልጿል። ከሐምሌ 8/2018 ዓ.ም…

News Aug 13, 2026 · 26d ago

የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት

ነገ ነሐሴ 8 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን ኃይል የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፡-   ✅ ከጠዋቱ 2፡00-9፡30   👉ጎፋ ዳታ ሴንተር፣ አይሱዙ ጋራዥ፣ ሶፉመር ብሎኬት ማምረቻ፣ ባቱ ኮንዶሚኒየም፣ መካነ ኢየሱስ፣ መካኒሳ  ቆሬ መሄጃ እና አካባቢው ፣       👉 መካኒሳ አረቄ ፋብሪካ፣ አሚጎ ካፌ…

የላም ሽንት በሊትር 20 ሩፒ፦ በህንድ አርሶ አደሮች በላም ሽንት ሽያጭ ገቢ ማግኘት ጀመሩ! 2
News Aug 13, 2026 · 26d ago

የላም ሽንት በሊትር 20 ሩፒ፦ በህንድ አርሶ አደሮች በላም ሽንት ሽያጭ ገቢ ማግኘት ጀመሩ!

በህንድ ኡታር ፕራዴሽ ግዛት የሚገኙ አርሶ አደሮች ከወተት በተጨማሪ ከላም ሽንት ሽያጭ ተጨማሪ ገቢ የሚያገኙበት አዲስ የሙከራ ፕሮጀክት ተጀምሯል። በቡላንድሻህር ወረዳ በሚገኙ 15 መንደሮች ውስጥ የተጀመረው ይህ ፕሮጀክት፡ አርሶ አደሮች የሚያስረክቡትን የላም ሽንት በሊትር እስከ 20 ሩፒ ለመግዛት አቅዶ…