እጃቸውን ሰጡ‼️
3 የህወሓት የስለላ ማእከል አዛዦች እጃቸውን ሰጡ። የህወሓት ቡድን የስለለላ ማእከል ሀላፊዎች በሳምሬ መስመር የጭላ የተባለ ቦታ ዛሬ ጥቅምት 18/2019 ዓ.ም እጃቸውን ሰጥተዋል። በዚህም ፦ ➥ ብርጋዴር ጀነራል ኣባዲ ፊላንሳ፣ ➥ ኮሎኔል ደጀን ግርማይ መስፍን፤ ➥ ኮሎኔል ልኡል ኣይናለም፣ ➥ መብራህቱ ገ/ሄር (ሹፌር) የተባሉት አመራሮች እጃቸውን ሰጥተዋል