አየር ላይ ነዳጅ የሚሞላ አውሮፕላን‼️
ኢትዮጵያ በአየር ላይ ነዳጅ መሙላት የሚችለው የተራቀቀ ቴክኖሎጂ የታጠቀውን ዘመናዊ ኢሊዩሺን ኢል-78 (Ilyushin Il-78) ለመግዛት መፈራረሟ ታውቋል። IIyushinII-78 አየር በአየር ነዳጅ መሙላት የሚችል ባለ አራት ሞተር አውሮፕላን ሲሆን ኢትዮጵያ ይህንን አውሮፕላን ሁለት ለመግዛት ከራሺያ ጋር መፈራረሟ ታውቋል። ይህ አውሮፕላን በአንድ ጊዜ እስከ 120,000 ኪሎግራም ነዳጅ መሸከም ይችላል።