በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ከ2 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 2 ሺህ 212 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። በሳምንቱ ውስጥ በተደረጉ 10 ዙር የበረራ ጉዞዎች ወደ ሀገራቸው ከተመለሱት መካከል 2 ሺህ 210 ወንዶች፣ 1 ሴት እና 1 ጨቅላ ሕፃን የሚገኙበት ሲሆን፤ 38ቱ…