ጥቆማ‼️
ያለጥርጥር በቴሌግራሙ አለም አሉ ከሚባሉ የመረጃ አቅራቢዎች መሀከል የተለያዩ ወቅታዊ እና እውነተኛ መረጃዎችን በታማኝነትና በፍጥነት ፈልፍሎ የሚያቀርብ የቴሌግራም ቻናል ልጠቁማቹ 👍 በጥቆማዬ ሙሉ በሙሉ እተማማናለሁ "የመረጃ ቋት ቻናል ነው "በዚህ ሊንክግቡ 👇👇…
FilePort editorial
Updated 12d ago
ያለጥርጥር በቴሌግራሙ አለም አሉ ከሚባሉ የመረጃ አቅራቢዎች መሀከል የተለያዩ ወቅታዊ እና እውነተኛ መረጃዎችን በታማኝነትና በፍጥነት ፈልፍሎ የሚያቀርብ የቴሌግራም ቻናል ልጠቁማቹ 👍 በጥቆማዬ ሙሉ በሙሉ እተማማናለሁ "የመረጃ ቋት ቻናል ነው "በዚህ ሊንክግቡ 👇👇…
እየተገባደደ በሚገኘው የሀገራዊ ምክክር ጉባዔ ተሳታፊዎች የስራ ቅጥርን በተመለከተ «የዜሮ ዓመት የስራ ልምድ ቅጥር እንዲቀር» የሚል ምክረ-ሐሳብ አቅርበው ከስምምነት መድረሳቸው ተገለፀ። በተጨማሪም በጉባዔው ውይይት ወቅት ሁሉም ትምህርት ቤቶች ለሴት ተማሪዎች የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችን በነጻ እንዲያቀርቡ የሚል…
የትግራይ የወደፊት ዕጣ ፈንታ ምን አሉ? የቀድሞ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ኬርያ ኢብራሂም ከኢቲቪ ትግርኛ ጋር ባደረጉት ቆይታ፣ ሕገ ወጡ ሕወሓት በሙስና፣ በስልጣን ጥም እና በውስጥ ክፍፍል ሳቢያ ወደ ፈጣን መበስበስ ማምራቱን ገለጹ። ድርጅቱ ህዝባዊ ወገንተኝነቱን አጥቶ ስልጣንን ለግል ፍላጎት…
ነገ ነሐሴ 14 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች ፡- ✅ ከጠዋቱ 2፡00-9፡30 👉ቂሊንጦ ኮንዶሚኒየም ፣ አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ፣ ቂሊንጦ ላይ ሰፈር፣ ቂሊንጦ ሚካኤል፣ ሌስ ፍራንስ ት/ቤት፣ ቤጂንግ ሆስፒታል፣ ኮዬ አደባባይ ፣ ዋሊያ ቢራ…
በከተማዋ በባለሶስት እግር ተሽከርካሪዎች ላይ በተደረገው ለውጥ ህጋዊ እውቅና እንዲኖራቸው መደረጉን የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ለመናኸሪያ ሬድዮ አስታውቋል፡፡ ከሁለት ዓመታት በፊት በከተማዋ ይንቀሳቀሱ የነበሩ ባጃጆች ሙሉ በሙሉ ህገ-ወጥ እና ሰሌዳቸው እውቅና ያልነበረው በመሆኑ ለወንጀልና ለፀጥታ ስጋት…
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወሳኙን የሆርሙዝ የባህር ሰርጥ ‘አዲሱ የአሜሪካ ግዛት’ ነው ሲሉ አውጀዋል። ፕሬዚዳንቱ በትናንትናው እለት በትሩዝ የማህበራዊ ትስስር ገጻቸው በመካከለኛው ምስራቅ ባለው ውጥረት ሳቢያ በታሰበው ልክ አገልግሎት መስጠት ያልቻለውን የባህር መተላለፊያ ‘የአሜሪካ ግዛት’ ማለታቸው…
2
በአሜሪካ የፌዴራል ፍርድ ቤት የዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ከ5 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ተሰጥቶ የነበረውን ጊዜያዊ የህጋዊ መኖሪያ እና የስራ ፈቃድ ጥበቃ (TPS - Temporary Protected Status) እንዲያበቃ ውሳኔ አስተላለፈ። የፌዴራል ዳኛ ብሪያን ሙርፊ ማክሰኞ ዕለት ባስተላለፉት ውሳኔ፣…
ዩቲዩብ የቪዲዮ እይታዎች የሚቆጠሩበትን መመሪያ ከነሐሴ 11/2018 ዓ.ም ጀምሮ መቀየሩን ይፋ አድርጓል። እስከዛሬ ድረስ አንድ ቪዲዮ «ታየ» ተብሎ እይታው የሚቆጠረው ተመልካቹ ቢያንስ ለ30 ሰከንዶች ያህል ሲመለከት ነበር። በአዲሱ መመሪያ መሠረት ግን ቪዲዮው መጫወት እንደጀመረ በቀጥታ እንደ አንድ እይታ ተቆጥሮ…
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት የአረብ እና የአፍሪካ ጉዳዮች ከፍተኛ አማካሪ የሆኑት ማሳድ ቡሎስ ከሰሞኑ ግብፅን በጎበኙበት ወቅት 'ዶናልድ ትራምፕ በናይል ተፋሰስ ሀገራት መካከል የውሃ አጠቃቀምን በተመለከተ ስምምነት ላይ ለመድረስ እና በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ (GERD) ዙሪያ ያለውን አለመግባባት ለመፍታት፣ ካይሮ…
የኢትዮጵያ የፌዴራል መንግስት መቀሌ ከተማ አቅራቢያ ዛሬ የድሮን ጥቃት ፈጽሞብናል ሲሉ ሕወሃት መራሹ የትግራይ ክልል ባለስልጣናት ከሰዋል። የባለስልጣናቱ ክስ የተሰማው በሁለቱ ኃይላት መካከል ከዛሬ ነገ ጦርነት ሊቀሰቀስ ይችላል የሚለው ውጥረት እያየለ በመጣበት ወቅት ነው። የሕወሃት ማዕከላዊ ኮሚቴ አባሉን…
የውጭ ሀገር ዜጎች የመኖሪያ ቤት ባለቤት እንዲሆኑ የሚፈቅደው አሰራር ወደ ተግባር መግባቱን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር አስታውቋል። የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት በአዋጅ ቁጥር 1388/2017 መሰረት የውጭ ሀገር ዜጎች የመኖሪያ ቤት ባለቤት እንዲሆኑ የሚፈቅደውን አዋጅ ማጽደቁ ይታወሳል። በዚሁ መሰረት መመሪያ…
በጃዛን ክልል 6 ኢትዮጵያውያንን በህገ-ወጥ መንገድ ሲያጓጉዝ የነበረ ሱዳናዊ በቁጥጥር ስር ዋለ በሳዑዲ አረቢያ የጃዛን ክልል የመጅሃዲን ጠቅላይ መመሪያ የጥበቃ አባላት የሀገሪቱን የድንበር ደህንነት ህግ በመጣስ በህገ-ወጥ መንገድ የገቡ 6 ኢትዮጵያውያንን በሲቪል መኪና ሲያጓጉዝ የነበረ አንድ የሱዳን ዜጋ…
የኢትዮጵያ መንግሥት በሀገሪቱ ሊከሰት ይችላል ተብሎ የሚጠበቀው የኤልኒኖ ክስተት በውሃ ኃይል ላይ በተመሠረተው የኤሌክትሪክ አቅርቦት ላይ ተጽዕኖ ሊያሳድር እንደሚችል በማሳሰብ፣ ቅድመ ጥንቃቄዎችና ዝግጅቶች እንዲደረጉ ጥሪ አቅርቧል። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከሀገሪቱ የኤሌክትሪክ ኃይል ውስጥ ከ90 በመቶ በላይ…
በሰሜን ጎንደር ዞን ጠለምት ወረዳ መረው ቀበሌ በተከሰተው በረታች ድርቅ ሳቢያ የ16 ሰዎች ሕይወት ማለፉንና በመቶዎች የሚቆጠሩ የቤተሰብ አባላት ለስደት መዳረጋቸውን የመረው ቀበሌ ዋና አስተዳዳሪ ጥላሁን ገብረሚካኤል ለአዲስ ማለዳ ተናግረዋል። እንደ አስተዳዳሪው ገለጻ፣ በአካባቢው ከመጋቢት ወር ጀምሮ ምንም…
በምዕራብ ኦሞ ዞን ቤሮ ወረዳ ለወንጀል መንስኤ የሆነና ከ3 ሚሊዮን ብር በላይ የዋጋ ግምት ያለው ህገ-ወጥ የሀበሻ አረቄ በቁጥጥር ስር ውሎ እንዲደፋ ተደረገ። የወረዳው ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ክፍል ኃላፊ ሳጅን ጌታሁን ክፍሌ እንደገለጹት፤ ህገ-ወጥ አረቄ ማዘጋጀትና ማሰራጨት ለጤና ጉዳትና ለወንጀል መበራከት…
የወንዶች የጡት ካንሰር የማይሰሩ የወተት ቱቦዎች፣ እጢዎች እና የጡት ቲሹዎች ላይ የሚከሰት የካንሰር አይነት መሆኑን የህክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ። ልክ እንደ ሴቶች ሁሉ የጡት ካንሰር በወንዶች ላይም በማንኛውም እድሜ ክልል ውስጥ ሊከሰት ይችላል ሲሉ በጳውሎስ ሆስፒታል የጡት ካንሰር ኢሜጂንግ ሰብ ስፔሻሊስት…
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከኢራን ጋር ተደርሶ የነበረውን የመግባቢያ ሰነድ ፊርማ አሜሪካ ማራዘም እንደማትፈልግ አሳወቁ። በዋሽንግተንና ቴህራን መካከል ለ60 ቀናት ጦርነቱን ያረግባል በሚል ይፋ ሆኖ የነበረው ሰነድ ሰኞ ነሐሴ 11-2018 ጊዜው ተጠናቋል። ኢራን መሸነፏን ማመን አለባት በሚል የዛቱት…
በአገሪቱ ታሪክ የከፋው ሆኖ ተመዘገበ በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የተከሰተው የኢቦላ ወረርሽኝ በአገሪቱ ታሪክ እጅግ የከፋው ሆኖ መመዝገቡን የጤና ባለሥልጣናት አስታወቁ። ቫይረሱ ግንቦት ላይ መከሰቱ ከተወጀ ወዲህ ከ4,900 በላይ ሰዎች በበሽታው ሲያዙ፣ የሞቱት ሰዎች ቁጥር ደግሞ 2,325 ደርሷል። የተባበሩት…
አቶ ክርስቲያን ታደለ የመንግሥትን የምሕረት ቅድመ ሁኔታ ተቀበሉ! ከአማራ ክልል ቀውስ ጋር በተያያዘ በሽብር ተከስሰው በእስር ላይ የሚገኙ በርከት ያሉ ታሳሪዎች መንግሥት ያቀረበላቸውን በቅድመ ሁኔታ የታሠረ የምኅረት መጠየቂያ ሠነድ መፈረማቸውን ዋዜማ ራድዮ ዘግቧል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባሉ ክርሰቲያን…
3
በማህበራዊ ሚዲያ ገፆች ሲሰራጭ በነበረው አሳዛኝ የጥቃት ቪዲዮ ውስጥ ተሳትፋለች የተባለችው “ፈርደውስ” እና አባሪዎቿ፣ በአዲስ አበባ ፖሊስ ፈጣንና የተቀናጀ ኦፕሬሽን በህግ ጥላ ስር እንዲውሉ ተደርገዋል። ህብረተሰቡ መረጃዎችን ለህግ አካላት ብቻ እንዲያደርስ ቀደም ሲል የቀረበውን ጥሪ ተከትሎ፣ የህግ…