← All news
News Nov 2, 2026 · 6d ago

የክልል ፕሬዝዳንቶች ወታደራዊ ስልጠና

የክልል ፕሬዝዳንቶች ከህዳር 5/2019 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ወታደራዊ ስልጠና ሊገቡ መሆኑን ሰምተናል። ሚኒስትሮች እና ከፍተኛ የፌዴራል አመራሮች በሁርሶ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ስልጠናቸውን እየተከታተሉ ሲሆን በቀጣይ ዙር ወደ ማሰልጠኛ የሚላኩ ሚኒስትሮች እና ከፍተኛ አመራሮች ይኖራሉ። ​​@Seledadotio