← All news
News Nov 1, 2026 · 6d ago

ጥቆማ

ነገ የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት ይቋረጣል ነገ ጥቅምት 23 ቀን 2019 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፡- ከጠዋቱ 2፡00-10፡30 👉🏾ጎፋ መከላከያ ካምፕ ፣ አሚጎ ፣ ጀሞ ሚካኤል ፣ መካኒሳ አረቄ ፋብሪካ ፣ አቦ አደባባይ ፣ መካኒሳ አቦ ቤ/ክ ፣ ከፍያለው ህንጻ ፣ ከነማ መድሀኒት ቤት ድረስ እና አካባቢው፣   👉🏾ጎፋ ኮንዶሚየም ፣ ጎፋ መከላከያ ኮንዶሚንየም ፣ ጀርመን አደባባይ ፣ ቻይና ሪልእስቴት ፣ ሮያል ሴራሚክ ፣ ትግሬ ሰፈር፣ ባሌ ማህበር ፣ ዮቴክ ሪልእስቴት ፣ ፊውቸር ት/ቤት እና አካባቢው፣ 👉🏾ፉሪ ፣ ኖክ ፣ ዋልያ ብረታ ብረት ፣ ካፒታል ሲሚንቶ ጀርባ፣ወለቴ ፣ ወለቴ ኢንዱስትሪ መንደር ፣ ኖክ ማደያ ፣ ባለወልድ እና  አካባቢው፣ 👉🏾ካራቆ፣ ረጲ ት/ቤት ፣ወሌ ኮንዶሚኒየም፣ ወለቴ ማርያም መውጫ፣ ወለቴ ቶታል፣ ወለቴ ኖክ ፣ ወጨጫ ማሪያም ፣ ወጨጫ ጎርጊስ ፣ካራ በከፊል ፣ አጃንባ ኮንዶሚየም ፣ ጥላሁን ከብት እርባታ ፣  ደግነት ኮንዶሚየም ፣ ኬላ እና አካባቢው፣ 👉🏾ጉሙሩክ ፣ ቅመማ ቅመም ፣ ነጋ ቦንገር ፣ አደይ አበባ በከፊል ፣ ሳሪስ አዲስ ሰፈር እና አካባቢው፣ ከረፋዱ 4፡00-6፡00 👉🏾ሀግቤስ አራት መንታ፣ ጎጃም በረንዳ ጫፍ ፣ ጅንአድ፣ አበበች ጎበና ፣ ቄጤማ ተራ፣ ፓስተር አደባባይ፣ ጳውሎስ ሆስፒታል፣ አቤት ሆስፒታል፣ ቅዱስ ዮሐንስ ቤ/ክ እና አካባቢው፣ 👉🏾ዋሽንግተን ሆስፒታል ፣ ቦሌ ሚካኤል ኮንዶሚየም ፣ ቦሌ ሚካኤል ቤ/ ክ፣ 3ኛ በር ፣ 4ኛ በር ፣ 5ኛ በር ፣ 6ኛ በር ፣ ናቲ ሆቴል ፣ ጎርጎሪዎስ ቤ/ ክ ፣ መልካ ወከና ማህበር እና አካባቢው፣ 👉🏾 ቡልቡላ ጊዮርጊስ ፣ ቡልቡላ ሰፈር በከፊል ፣ ሪሴንቲ ፣ሶማሌ ተፈናቃይ ሰፈር ፣ አየር መንገድ ራዳር  ፣ ክሬቸር እና አካባቢው፣ 👉🏾 ወሎ ሰፈር ፣ ኡራኤል፣ አዋሬ ቤተ መንግስት እና አካባቢው፣ ከጠዋቱ 3፡00-11፡00 👉🏾አዘዞ፣ ጎርጎራ፣ጣና፣ጎርጎራ ሪዞርት፣ ጯሂት፣ አንገርባ፣ ሳንጃ፣ ቀበሌ6፣7፣8፣9፣4፣5፣ክራክር፣ማሰሮ እና አካባቢው የኃይል አቅርቦት ይቋጣል ፡፡ ስለሆነም በአካባቢው የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን ይህንኑ በመገንዘብ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳውቃለን ሲል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ_አገልግሎት ገልፃል።