ሰበር መረጃ‼️
በኤርትራ ድንበር በኩል የጦር መሣሪያ ጭነው ሊገቡ የነበሩ ከባድ ተሽከርካሪዎች በድሮን ጥቃት ሙሉ በሙሉ ከጥቅም ውጪ ሁነዋል ! ዛሬ ጠዋት ከኤርትራ ‘መንደፈራ’ ከተማ በመነሳት የጦር መሣሪያዎችን ጭነው በአጀብ ሲጓዙ የነበሩ በርካታ የከባድ ጭነት መኪናዎች በአየር ኃይል ጥቃት መመታታቸው ተገልጿል። መኪናዎቹ ‘ዓዲ ዃላን’ አቋርጠው ወደ ‘ኣፍማይ’ አካባቢ ባቀኑበት ሰዓት፣ የመከላከያ ሠራዊታችን በድሮን በወሰደባቸው ርምጃ የጦር መሣሪያ የጫኑት ሁሉም ከባድ ተሽከርካሪዎች በቦታው ተመተዋል።