ገብረ ዓዴት የሰላም አማራጭን ተቀበሉ‼️
የህወሓት ቃል አቀባይ የነበሩት ኮለኔል ገብረ ገብረፃዲቅ በቅፅል ስሙ ገብረ ዓዴት በዛሬው ዕለት ጥቅምት 21/2019 ዓ.ም የሰላም አማራጭን በመቀበል በመከላከያ ሰራዊት እና በትግራይ ሰላም ሀይል ተይዘው መቀሌ መግባታቸውን ምንጮች አረጋግጠዋል።