ትግራይ‼️
📌ሕወሓት ሌሊቱን በመቀሌ ከተማ በራሪ ወረቀቶችን ሲበትን እና በስልክ እንጨት ላይ 'ኦፕሬሽን ሃየሎም' የሚል ፅሁፍ ያለው ወረቀት ሲለጥፍ አድሯል። 📌ከዓዲግራት፣ ከውክሮ፣ ከሽሬ እስከ አኩሱም ያለው የቴሌኮሙኒኬሽን መስመር በቴክኒክ ችግሮች ምክንያት ተቋርጧል።