የመጀመሪያው የእግረኛ ማቋረጫ አርባ ምንጭ ሁለተኛው ደሴ የሚገኙ ሲሆን እንደምትመለከቱት ዜብራው ዳር ላይ እና መሀል ላይ ሳር አለ እግረኛ እንዴት አድርጎ ነው ይህንን የእግረኛ ማቋረጫ የሚጠቀመው ?