← All tools

FilePort editorial

Latest news

Updated 12d ago

380 stories
በሩሲያ አንድ የቧንቧ ሥራ ኩባንያ የመጸዳጃ ቤት ዉሃ የመጠጣት ውድድር ማዘጋጀቱ ዉዝግብ አስነሳ
News Jul 23, 2026 · 47d ago

በሩሲያ አንድ የቧንቧ ሥራ ኩባንያ የመጸዳጃ ቤት ዉሃ የመጠጣት ውድድር ማዘጋጀቱ ዉዝግብ አስነሳ

በሩሲያ ስታቭሮፖል የሚገኝ አንድ የቧንቧ ሥራ ኩባንያ፣ በቅርቡ "Game of Thrones" በሚል ያልተለመደ ውድድር ምክንያት በኢንተርኔት ላይ ከፍተኛ መነጋገሪያ ሆኖ ነበር። በዚህ ውድድር ላይ ተሳታፊዎች አዲስ ከሆኑ የመጸዳጃ ቤት መቀመጫዎች ውስጥ፣ ትላልቅ የመምጠጫ ቱቦዎችን በመጠቀም "አልኮል ያልያዘ ጋዝ ያለው…

ለምክክር ጉባዔ መጥታ ወንድ ልጅ የተገላገለችው እናት የልጇን ሥም "ኮሚሽን" አለችዉ
News Jul 23, 2026 · 47d ago

ለምክክር ጉባዔ መጥታ ወንድ ልጅ የተገላገለችው እናት የልጇን ሥም "ኮሚሽን" አለችዉ

ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተወክላ በሀገራዊ ምክክር ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች የምትገኘው ወ/ሮ ሀዳ አልማህዲ ወንድ ልጅ በሰላም የተገላገለች ሲሆን ስሙንም "ኮሚሽን" ብላዋለች። ባሳለፍነው ሳምንት በሀገራዊ ምክክሩ ላይ በመሳተፍ ላይ የነበረች የጋምቤላ ክልል ተወካይዋ ወ/ሮ ክርኑዶ ኡጁሉ ወንድ ልጅ በሰላም ተገላግላ…

120 ስልክ ሿሿ ያደረገው ግለሰብ….
News Jul 23, 2026 · 47d ago

120 ስልክ ሿሿ ያደረገው ግለሰብ….

በኡጋንዳ በቀን 120 ስልኮችን የሰረቀው ግለሰብ ከስልኮቹ ጋር የተያዘ ሲሆን፣ «ስልኮቻችሁ የተሰረቁባችሁ ሰዎች ወደ ኡጋንዳ ፖሊስ ጣቢያ እየመጣችሁ ተቀበሉ» ተብሏል። የሚገርመው ነገር፣ ስልኮቹ የስክሪን ምስላቸው (Screen saver) እንኳን ሳይቀየር እንደነበረው ነው ያሉት። ያ ማለት የተሰረቀባቸው ሰዎች…

ኢትዮ ቴሌኮም በተጠናቀቀው 2018 በጀት ዓመት 215 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘሁ አለ
News Jul 23, 2026 · 47d ago

ኢትዮ ቴሌኮም በተጠናቀቀው 2018 በጀት ዓመት 215 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘሁ አለ

የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ የተቋሙን የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም አስመልክተው በዛሬው ዕለት መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም በበጀት ዓመቱ የገቢ ምንጭን በማስፋት በርካታ ሥራዎች መከናወናቸውን አብራርተዋል፡፡ በዓመቱ 215 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ገቢ መገኘቱን ጠቅሰው ÷ በዚህም…

በወላይታ ሶዶ ከተማ ፌስታል ሲጠቀሙ በተገኙ 130 አካላት ላይ ህጋዊ እርምጃ ተወሰደ
News Jul 23, 2026 · 47d ago

በወላይታ ሶዶ ከተማ ፌስታል ሲጠቀሙ በተገኙ 130 አካላት ላይ ህጋዊ እርምጃ ተወሰደ

በወላይታ ሶዶ ከተማ በህግ የተከለከለውን ፌስታል ሲጠቀሙ በተገኙ 130 ግለሰቦችና ተቋማት ላይ የእርምት እርምጃ መወሰዱን የከተማው የአካባቢ ጥበቃና አየር ንብረት ለውጥ ጽ/ቤት አስታውቋል።እርምጃው በአብዛኛው በሱቆችና በንግድ ተቋማት ላይ የተወሰደ ሲሆን ከየካቲት 30 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በተካሄደው ክትትል…

News Jul 23, 2026 · 47d ago

መረጃ‼️

59 በመቶው የኢትዮጵያ ሕዝብ በአንድ ክፍል ቤት ውስጥ እንደሚኖር የፌደራል ስታትስቲክስ አገልግሎት ከአውሮፓዊያኑ 2024 እስከ 2025 ያካሄደው ጥናት አመለከተ። የመኖሪያ ቤቶች መጨናነቅ በተለይ በከተሞች አካባቢ እንዲባባስ ካደረጉት ምክንያቶች አንዱ፣ ከገጠር ወደ ከተማ የሚደረገው ያልተቋረጠ ፍልሠት መኾኑን…

News Jul 23, 2026 · 47d ago

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ስለ ህወሃት‼️👇

ህወሓት አዲስ ነገር ለመስማት እና ለማየት ፍላጎት የለውም'-ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር)‼️ ህወሃት ወደ መሬት መውረድ በማይችል ያረጀ አስተሳሰብና ሀሳብ የታጠረ ድርጅት ነው። ይህ ብቻ ሳይሆን ራሱን ወደ አደጋ የሚከቱ እርምጃዎችን ሲወስድ ቆይቷል፣አሁንም እየወሰደ ይገኛል። ይህ ደግሞ ጤና ያለው…

እስራኤል የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብን አወደሰች
News Jul 23, 2026 · 47d ago

እስራኤል የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብን አወደሰች

በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር አቭራሃም ንጉሴ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለሀገሪቱ የኢኮኖሚና የኢንዱስትሪ እድገት በጣም አስፈላጊ መሆኑን በመግለጽ አድናቆታቸውን ለግሰዋል። ይህ የእስራኤል ድጋፍ የመጣው የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢትዮጵያ ግድቡን በብቸኝነት እያንቀሳቀሰች ነው ሲሉ ከከሰሱ በኋላ ሲሆን፣…

News Jul 23, 2026 · 47d ago

የዝናብ ሁኔታ‼️

በቀጣዮቹ አስር ቀናት የተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ከቀላል እስከ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ያገኛሉ። በቀጣዮቹ አስር ቀናት የተለያዩ የሀገሪቷ ክፍሎች ከቀላል እስከ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚያገኙ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ገለጸ። ኢንስቲትዩቱ ለኢዜአ በላከው መረጃ መሰረት፣ ከሐምሌ 14 እስከ ሐምሌ…

ብሄራዊ ባንክ በመጀመሪያው ሩብ ዓመት 500 ሚሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ሊያካሂድ ነው
News Jul 23, 2026 · 47d ago

ብሄራዊ ባንክ በመጀመሪያው ሩብ ዓመት 500 ሚሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ሊያካሂድ ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በ2019 ዓ.ም የፋይናንስ ዓመት የመጀመሪያው ሩብ በንግድ ባንኮች በኩል 500 ሚሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ወደ ገበያው ለማስገባት አቅዷል። ማዕከላዊ ባንኩ በነሐሴ እና መስከረም ወራት አራት መደበኛ የውጭ ምንዛሪ ጨረታዎችን እንደሚያካሂድ ገልጿል። በእያንዳንዱ ጨረታም 125 ሚሊዮን…

አሜሪካ በኢራን ላይ የምታካሂደውን ጥቃት አጠናክራ ቀጥላለች
News Jul 22, 2026 · 48d ago

አሜሪካ በኢራን ላይ የምታካሂደውን ጥቃት አጠናክራ ቀጥላለች

አሜሪካ ለ11ኛ ተከታታይ ምሽት በኢራን ላይ የአየር ጥቃት የሰነዘረች ሲሆን፥ቴህራን በበኩሏ ዋሽንግተን በኑክሌር ተቋማቷ ላይ ከሚሰነዘር ጥቃት እንድትቆጠብ አጥብቃ አስጠንቅቃለች። የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ እንደገለጸው፥የተሰነዘረው የጥቃት ማዕበል “ኢራን በሆርሙዝ የባህር ወሽመጥ በሚያልፉ የንግድ መርከቦች ላይ…

በትግራይ በረዶ አዘል ዝናብ የአንድ ሕፃንን ሕይወት ቀጠፈ
News Jul 22, 2026 · 48d ago

በትግራይ በረዶ አዘል ዝናብ የአንድ ሕፃንን ሕይወት ቀጠፈ

በትግራይ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች የተከሰቱ ተቃራኒ የአየር ሁኔታዎች በሕዝብና በግብርና ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ እያሳደሩ መሆናቸው ተገልጿል። በአንድ በኩል በረዶ አዘል ከባድ ዝናብ የአንድ ሕፃንን ሕይወት ሲቀጥፍ፣ በአዝርእትና በመስኖ ላይም ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱ ተነግሯል። በሌላ በኩል ደግሞ 176 የቀበሌ ገበሬ…

የድሮን ጥቃት‼️ 4
News Jul 22, 2026 · 48d ago

የድሮን ጥቃት‼️

በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ “በመካነ ሰላም ቅድስት አርሴማ አንድነት ገዳም በድሮን ጥቃት የመነኮሳት ህይወት አለፈ”‼️ በዛሬው ዕለት ሐምሌ 15/2018 ዓ.ም በምዕራብ ወሎ በመካነ ሰላም በዓባይ ወንዝ ዳርቻ በሚገኘው ዓባይ ገዳመ አስቀጤስ የሰማእቷ ቅድስት አርሴማ አንድነት ገዳም ተብሎ በሚጠራው ቦታ ላይ በተፈፀመ…

ጄኤፍኤም 106.7 ሬድዮ ሞገድ ለስድስት ወራት ታገደ! 2
News Jul 22, 2026 · 48d ago

ጄኤፍኤም 106.7 ሬድዮ ሞገድ ለስድስት ወራት ታገደ!

የመገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን በጄኤፍኤም 106.7 ሬድዮ ጣቢያ ላይ የስድስት ወራት የስርጭት እግድ ጣለ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የጄኤፍኤም (JFM 106.7) ሬድዮ ጣቢያ የብሮድካስት ስርጭት ከሐምሌ 1/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለሚቀጥሉት ስድስት ወራት ሙሉ ለሙሉ እንዲታገድ መወሰኑን አስታወቀ። ባለሥልጣኑ…

ኢትዮጵያ መብራት አቋረጠችብች-ሱዳን‼️
News Jul 22, 2026 · 48d ago

ኢትዮጵያ መብራት አቋረጠችብች-ሱዳን‼️

የሱዳን የኢነርጂ እና ነዳጅ ሚኒስቴር በትናትናው ዕለት ሀምሌ 14/2018 ዓ.ም እንዳስታወቀው 'በመላ ሀገሪቱ የሚታየው የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ በበርካታ ምክንያቶች የተከሰተ መሆኑን ጠቅሶ ከእነዚህም መካከል ከኢትዮጵያ ጋር በተዘረጋው የኃይል ማስተላለፊያ መስመር በኩል የሚደረገው የኤሌክትሪክ አቅርቦት መቋረጥ…

የወረቀት ሳሙናን ለገበያ ያቀረበችው የባቲ ከተማዋ ወጣት 4
News Jul 22, 2026 · 48d ago

የወረቀት ሳሙናን ለገበያ ያቀረበችው የባቲ ከተማዋ ወጣት

ባቲ፣ ኢትዮጵያ — አብዛኞቻችን ሳሙናን በደረቅ (በቁራጭ)፣ በዱቄት ወይም በፈሳሽ መልክ ብቻ አውቀን ለለመድነው አጠቃቀም፣ የባቲ ከተማ ነዋሪዋ ወጣት ኢክራም ሙሐመድ አዲስና ምቹ አማራጭ ይዛ ብቅ ብላለች። ወጣቷ ከአካባቢዋ ችግሮች በመነሳት ለእጅ መታጠቢያ የሚሆን «የወረቀት ሳሙና» በመፍጠር የብዙዎችን ትኩረት…

በአልጄሪያ በተነሳ የሰደድ እሳት አደጋ ስድስት ሰዎች መሞታቸውን የሐገሪቱ ባለሥልጣናት አስታወቁ።
News Jul 22, 2026 · 48d ago

በአልጄሪያ በተነሳ የሰደድ እሳት አደጋ ስድስት ሰዎች መሞታቸውን የሐገሪቱ ባለሥልጣናት አስታወቁ።

የአደጋው መንስኤ በአካባቢው በተከሰተው ከፍተኛ የሙቀት ማዕበል ነው ተብሏል። የአልጀሪያ የሐገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ ባሰራጨው መግለጫ ባለፉት ቀናት በተለያዩ የሐገሪቱ አካባቢዎች የተነሳው ሰደድ እሳት ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ ገና በቁጥጥር ሥር አልዋለም። በአደጋው ስድስት ሰዎች መሞታቸውን…

በሀዋሳ ከተማ 120 ሊትር ነዳጅ የሚይዝ ህገ-ወጥ ታንከር በባጃጁ ላይ አስገጥሞ ሲንቀሳቀስ የነበረው ሹፌር ተያዘ 2
News Jul 22, 2026 · 48d ago

በሀዋሳ ከተማ 120 ሊትር ነዳጅ የሚይዝ ህገ-ወጥ ታንከር በባጃጁ ላይ አስገጥሞ ሲንቀሳቀስ የነበረው ሹፌር ተያዘ

​በሀዋሳ ከተማ በባለ ሦስት እግር (ባጃጅ) ተሽከርካሪ ላይ ህገ-ወጥ ተጨማሪ ታንከር በመግጠም ነዳጅ ሲቀዳ የነበረው ሹፌር በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋሉን የከተማው ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል።ግለሰቡ  በባለ ሦስት እግር (ባጃጅ) ተሽከርካሪ ውስጥ የወንበር ቅርጽ ያለው ህገ-ወጥ ታንከር አስገጥሞ መገኘቱ…

አዲስ አበባ የኦሮሚያ አካል እንድትሆን አማራጭ ሀሳብ ቀረበ!
News Jul 22, 2026 · 48d ago

አዲስ አበባ የኦሮሚያ አካል እንድትሆን አማራጭ ሀሳብ ቀረበ!

​ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ባካሄደው ስብሰባ ተመካካሪዎች በቡድን ደረጃ ውይይታቸውን ቀጥለዋል።በኮሚሽኑ በቀረበው ሰነድ መሰረት የአዲስ አበባን ሕጋዊ አቋም በተመለከተ አራት ዋና ዋና አማራጮች ለውይይት ቀርበዋል፦ 👉​ሲቲ ስቴት (ራስ ገዝ) 👉​የፌደራል አካል 👉​ራሷን የቻለች ክልል 👉​የኦሮሚያ አካል ​ከዚህ…