← All news
News Oct 11, 2026 · 28d ago

#TECNO_POVA_CURVE2_5G

አዲሱ TECNO POVA CURVE 2 5G የፈለጉትን ስራ ሲሰሩበት ቢውሉ መዘግየት የማይታሰብ ነው ምክንያቱም የተገጠመለት የMedia Tek Dimensity 7100 ፕሮሰሰር ስለሆነ ስልኮትን ያለምንም መዘግየት ለረጅም ጊዜ ማስጠቀም ያስችላል፡፡ ከዛ በተጨማሪ 5G ኔትወርክን መጠቀም ማስቻሉ ከስልኩ ፍጥነት ባሻገር ፈጣን ኔትወርክም አብረው እንዲያገኙ አስችሏል፡፡ ለዛ ነው TECNO POVA CURVE 2 5G ይገባዎታል የምንልዎት፡፡ #TECNO #POVACurve2_5G #TECNOAI #TECNOET @tecno_et