የመከላከያ ሠራዊቱ አዲግራት ከተማን ተቆጣጥሯል። አዲግራት ከተማን ሲቆጣጠር የከተማው ነዋሪዎችና የአካባቢው ህብረተሰብ ለሠራዊቱ ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
በሽብር ጠማቂው ሻዕብያ እየተመራ የዕውር ድንብር ሽሽቱን የቀጠለው ህወሀት በሠራዊቱ ብርቱ ክንድ እየደረሰበት ባለው ብርቱ ጥቃት አዲግራትንና አካባቢውን ለቆ ፈርጥጧል። የአዲግራት ከተማ ነዋሪዎች ለመከላከያ ሠራዊት ያደረጉት አቀባበል በፎቶ።(ናትናኤል መኮነን)