የሳውዲ ኤርፖርት በድጋሚ ተመታ‼️
የሳውዲ አረቢያው ሪያድ ኤርፖርት ዛሬም በድጋሚ የሚሳኤል ጥቃት ተፈፀመበት። የሳውዲ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን በጥቃቱ የደረሰውን ጉዳት እያጣራ መሆኑን ገልፆ አየር መንገዱ ለጊዜው አገልግሎት እንደመይሰጥ አሳውቋል።