አስመራ‼️
በኤርትራ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ማስጠንቀቂያ አውጥቷል። ኢምባሲው በኤርትራ እና በኢትዮጵያ ድንበር ውጊያ እየተደረገ መሆኑን በመጥቀስ ዜጎች ከዋና ከተማዋ አስመራ ከ25 ኪሎሜትር በላይ እንዳይርቁ አሳስቧል። የአሜሪካ ዜጎች በአስመራ ክልከላ ሊጣል እንደሚችል፣አነስተኛ የኢምባሲ አገልግሎትና የህገወጥ እስር ሊኖር ስለሚችል ጥንቃቄ እንዲያደርጉ መክሯል። እንዲሁም የጉዞ ሰንዶችን እና ሌሎች አስፈላጊ ዶክመንቶችን እንዲያዘጋጁ ገልጿል።