ባለሥልጣናቱ መታሰራቸው ተሰማ‼️
በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የ ELMIS(የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት) ፕሮጀክት ኃላፊ እና የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ዋና ሥራ ፈጻሚን ጨምሮ በርካታ ከፍተኛ አመራሮች በፌደራል ፖሊስ በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተሰምቷል። ተጠርጣሪዎቹ በውጭ ሀገር ሥራ ስምሪትና በ ELMIS ሲስተም መረጃ በማጥፋት፣ በከባድ…
FilePort editorial
Updated 12d ago
በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የ ELMIS(የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት) ፕሮጀክት ኃላፊ እና የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ዋና ሥራ ፈጻሚን ጨምሮ በርካታ ከፍተኛ አመራሮች በፌደራል ፖሊስ በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተሰምቷል። ተጠርጣሪዎቹ በውጭ ሀገር ሥራ ስምሪትና በ ELMIS ሲስተም መረጃ በማጥፋት፣ በከባድ…
ይህ የተገለጸው ባለሥልጣኑ በትናንትናው ዕለት ባስጀመረው 3ኛ ዙር “ፅዱ ኢትዮጵያ ለትውልድ” የከተማ አቀፍ መድረክ ላይ ነው። በፕላስቲክ ብክለት ቁጥጥር ሥራ 150 ልዩ ልዩ አካላት ከ5 ሚሊዮን ብር በላይ የቅጣት ገንዘብ እንደከፈሉ በመድረኩ ተገልጿል። ኢትዮጵያ ለአንድ ጊዜ አገልግሎት የሚውሉ የፕላስቲክ…
በህንድ ሙምባይ የሚገኘው የገቢዎች ደህንነት መመሪያ (DRI) ባለስልጣናት ከአዲስ አበባ በተነሳ አውሮፕላን መጸዳጃ ቤት ውስጥ በግምት 2.1 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣ 12 ኪሎ ግራም ወርቅ በድብቅ ይዘው የገቡ ሶስት የኢትዮጵያ ዜጎችን በቁጥጥር ስር ማዋላቸውን አስታወቁ። ተጠርጣሪዎቹ አህመድ አብዱራህማን ፣…
2
ጋር በሚስጢር ተገናኝተዋል!" -ጌታቸው ረዳ የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አማካሪና የቀድሞው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ፣ የሕወሓት ሊቀመንበር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ከኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር በሚስጢር መገናኘታቸውን በመግለጽ ከባድ ክስ ሰንዝረዋል። ጌታቸው ረዳ በማኅበራዊ…
2
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በደቡብ ወሎ ሀገረ ስብከት በቦረና ወረዳ በግዮን አባይ ገዳም ላይ ሐምሌ 15 ቀን 2018 ዓ.ም. በተፈጸመው ጥቃት ጥብቅ መግለጫ አወጡ። በጥቃቱ የመነኮሳይያት ሕይወት ማለፉን፣ በርካቶች መቁሰላቸውንና በንዋየ ቅድሳቱ ላይ ውድመት መድረሱን የገለጹት ቅዱስነታቸው፣ በዚሁ ዕለት…
ነገ ሐምሌ 19 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፦ ✅ከጠዋቱ 2፡00-10፡00 👉አያት፣ አይ ሲ ኤም ሲ ሆስፒታል፣ ስኩል ኦፍ ቱሞሮ፣ መሪ መስኪድ እና አካባቢው፣ ✅ከጠዋቱ 2፡00-12፡00 👉መቀሌ፣ኤስ ኦ ኤስ፣ ቀበሌ 14፣15፣16 እና 17፣ ዓይን ዓለም እና…
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በ2018 ዓ.ም የሚሰጠውን መደበኛ የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና /National Graduate Admission Test/ ለመስጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡ ስለሆነም ፈተናውን ለመውሰድ እየተጠባበቃችሁ ላላችሁ የድህረ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች በሙሉ ምዝገባ የሚካሄደው…
2
በሀዋሳ ደብረ ምህረት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ሐምሌ 19 በደማቅ ሁኔታ የሚከበረውን የቅዱስ ገብርኤል ንግስ በዓልን ተከትሎ፣ ወደ ቅዱስ ገብርኤል (ሱሙዳ አደባባይ) የሚወስዱ ዋና ዋና መንገዶች እንደሚዘጉ የሀዋሳ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል። እንደ ፖሊስ መረጃ፣ ከዛሬ ሐምሌ 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከአሁን…
በቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ጨለለቃ ክፍለ ከተማ ውስጥ በኢትዮ ቴሌኮም የመሰረተ ልማት አውታር ላይ ዘረፋ የፈጸሙ ሁለት ግለሰቦች በእስራት እንዲቀጡ ተወስኗል።የከተማው አቃቤ ሕግ ጽሕፈት ቤት የኢኮኖሚ ነክ ወንጀሎች ምርመራ ሂደት እንዳስታወቀው፣ ተከሳሾች ሃሮን ዮሴፍ እና ተገኔ ተሾመ የኢትዮ ቴሌኮም ንብረት የሆኑ…
2
የሲዳማ ክልል ትምህርት ቢሮ ይፋ እንዳደረገው የዘንድሮውን የ8ኛ ክፍል ፈተና ከተፈተኑ 45,034 ተፈታኞች መካከል 29,466 (65.43%) ተማሪዎች ወደ ቀጣይ ክፍል ሲያልፉ 15,568 (34.57%) ተማሪዎች ፈተናውን ማለፍ አልቻሉም። የማለፊያ ነጥብ ለመደበኛ ተማሪዎች 50% ፤ ለአካል ጉዳተኞች ደግሞ 45%…
በቢሊንግስ ሞንታና በተካሄደው የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የምርጫ ቅስቀሳ ስብሰባ ላይ ከፕሬዚዳንቱ ጀርባ ተቀምጦ የነበረ አንድ ወጣት የትራምፕን የእጅ እንቅስቃሴዎች እና የፊት ገጽታዎች በማስመሰል እና በመኮረጅ የመገናኛ ብዙኃንን እና የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎችን ትኩረት ስቧል። በስብሰባው ወቅት…
ነገ ሐምሌ 18 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች:- ✅ከጠዋቱ 1:00 – 11:00 👉ገርጅ መብራት ሃይል፣ ጃክሮስ፣ የረር ሆስፒታል፣ ጎሮ፣ ICMC ሆስፒታል፣ እስኩል ኦፍ ቱሞሮ፣ ቦሌ ሚካኤል፣ መሪ መስጅድ፣ ሳፋሪ እና ፉሪ፣ እና አካባቢው፣ ✅ከጠዋቱ…
የአምነስቲ ኢንተርናሽናል የምርምር፣ ተሟጋችነት፣ የፖሊሲ እና የዘመቻዎች ከፍተኛ ዳይሬክተር ኤሪካ ጉዌቫራ ሮዛስ የእስራኤል መሪ በዓለም አቀፍ የወንጀል ፍርድ ቤት እንዲታሰሩ ጥሪ አቅርበዋል።ሮዛስ በቅርቡ ኔታንያሁ የአሜሪካ ከተማን ቢጎበኝ እንዲታሰሩ የጠየቁትን የኒውዮርክ ከንቲባ ዞህራን ማምዳኒ የተናገሩትን…
ከጋምቤላ ከ7 ሺህ 98 ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ ገቢ ሆኗል። በጋምቤላ ክልል በ2018 በጀት ዓመት 6 ሺህ ኪሎ ግራም ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ ገቢ ለማድረግ ታቅዶ፣ ከ7 ሺህ 98 ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ገቢ መደረጉን የክልሉ ማዕድን ቢሮ አስታውቋል። የተመዘገበው ውጤት ከእቅዱ በ1,098 ኪሎ ግራም፣…
"ኦፕንኤአይ" ዘመናዊ የሆኑት የሰው ሠራሽ አስተውሎት ሞዴሎቹ የደኅንነት ፍተሻ እየተደረገ በነበረበት ወቅት ከቁጥጥር ውጭ በመሆናቸው "አጋጥሞ የማያውቅ ባህሪ በማሳየት" የበይነ መረብ ጥቃት ፈጽመዋል። "የቻትጂፒቲ" አምራች ኩባንያ፣ የሰው ልጅ መመሪያ ከሰጠው በኋላ ብቻውን ሊሰራ የሚችል "የኤአይ" ሥርዓት…
ወንጀሉ የተፈፀመው ነሐሴ 12 ቀን 2017 ከጠዋቱ 3 ሰአት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 ልዩ ቦታው ቀጠና አራት እየተባለ ከሚጠራው አካባቢ ነው። ተጠርጣሪ መታደል ታደሰ በ4ሺ ብር የወር ደመወዝ በቤት ሰራተኝነት በአቶ መልካሙ ረዳቴ እና በወ/ሮ ጥጋብ ጌታሁን መኖሪያ ቤት ትቀጠራለች። ግለሰቧ በተቀጠረች…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በህግ ከተፈቀደው ውጪ በማናቸውም የቨርቹዋል ሀብቶች ግብይት ማድረግ በጥብቅ የተከለከለ መሆኑን አስታወቀ። እገዳው ቢትኮይንን ጨምሮ ሌሎች ክሪፕቶከረንሲዎችን ብቻ ሳይሆን፣ ለማንኛውም ክፍያና ኢንቨስትመንት የሚያገለግሉ በዲጂታል መልኩ የሚተላለፉ መግለጫዎችንም ያካትታል። በተለይም…
ኢትዮ ቴሌኮም ለደንበኞቹ ያቀረበው አገልግሎት • 1.5 ጂቢ (GB) የኢንተርኔት ዳታ፣ • 15 ደቂቃ የድምፅ ጥሪ፣ እና • 30 አጭር የጽሑፍ መልዕክቶች (SMS) ያካተተ ነው። የቴሌብር ሱፐርአፕ (telebirr SuperApp) ተጠቃሚ ለሆኑ ደንበኞች ተጨማሪ 500 ሜጋ ባይት (MB) ዳታ የተሰጠ ሲሆን፣…
የቀድሞው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሌተናል ጄነራል ታደሰ ወረደ በመቀሌ ከሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው መሰወራቸው ተሰማ። እስከ ማክሰኞ ጠዋት ድረስ መኖሪያ ቤታቸው በከፍተኛ ሁኔታ የሚጠበቅና በጥበቃ ተሽከርካሪዎች የተከበበ የነበረ ቢሆንም፣ ከማክሰኞ ምሽት ጀምሮ ግን አብረዋቸው የነበሩ ጥበቃዎችና ሰራተኞች…
በኢትዮጵያ የሰለጠኑ እና ብቁ የሆኑ የሂሳብ ባለሙያዎች ቁጥር እጅግ አነስተኛ እንደሆነ ተገልጿል፡፡ በመሆኑም የተመሰከረላቸውን የሂሳብ ባሙያዎች እጥረት ለመቅረፍ የሚያስችል ስልጠና ኤችኤስቲ ስኪል አካዳሚ መስጠት መጀመሩን አስታውቋል። በተቋሙ በትምህርት እና ስልጠና ላይ ስትራቴጂክ ቢዝነስ ዩኒት ስኪል…