የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት
ነገ ሐምሌ 19 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፦ ✅ከጠዋቱ 2፡00-10፡00 👉አያት፣ አይ ሲ ኤም ሲ ሆስፒታል፣ ስኩል ኦፍ ቱሞሮ፣ መሪ መስኪድ እና አካባቢው፣ ✅ከጠዋቱ 2፡00-12፡00 👉መቀሌ፣ኤስ ኦ ኤስ፣ ቀበሌ 14፣15፣16 እና 17፣ ዓይን ዓለም እና አካባቢው፣ ✅ከጠዋቱ 2፡00-10፡00 👉አዋሽ መልኬሳ መግቢያ እና ከተማ እና አካባቢው፣ ✅ከጠዋቱ 2፡00-7፡00 👉መቀሌ ቬተርነሪ ካምፓሰ፣ ኤልሻዳይ፣ ሻፋት፣ ዳጋይ እና ገብረ ሰገን ውሃ ግድብ እና አካባቢው፣ ✅ከጠዋቱ 2፡30-11፡00 👉ባህርዳር ጊዮን ት/ቤት፣ሞላልኝ ግሮሰሪ እና አካባቢው የኃይል አቅርቦትይቋረጣል። ስለሆነም በተጠቀሱት አካባቢዎች የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን የጥገና ሥራው ተጠናቆ የኃይል አቅርቦቱ እስኪ መለስ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁን በትህትና እንጠይቃለን። #የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት