← All tools

FilePort editorial

Latest news

Updated 12d ago

380 stories
ከቁሉቢ ገብርኤል ንግስ ወደ ቤታቸው ሲመለሱ የነበሩ ሁለት የአንድ ቤተሰብ አባላት በትራፊክ አደጋ ህይወታቸው አለፈ
News Jul 29, 2026 · 41d ago

ከቁሉቢ ገብርኤል ንግስ ወደ ቤታቸው ሲመለሱ የነበሩ ሁለት የአንድ ቤተሰብ አባላት በትራፊክ አደጋ ህይወታቸው አለፈ

​በኦሮሚያ ክልል አለልቱ አካባቢ በደረሰ አሳዛኝ የትራፊክ አደጋ ከቁሉቢ ገብርኤል ንግስ ወደ ቤታቸው ሲመለሱ የነበሩ ሁለት የአንድ ቤተሰብ አባላት ሕይወት ወዲያውኑ ማለፉ ተሰምቷል። የአሌልቱ ወረዳ ፖሊስ ፅህፈት ቤት አዛዥ ኢንስፔክተር መርድ ሙሉጌታ ለብስራት ሬዲዮ እንደተናገሩት ሐምሌ 21ቀን 2018 ከቀኑ ስምንት…

የአበል አፈፃፀም መመሪያ‼️
News Jul 29, 2026 · 41d ago

የአበል አፈፃፀም መመሪያ‼️

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ከመደበኛ የሥራ ሰዓት ውጭ እና በቅዳሜ ቀናት ለሚሰሩ ሠራተኞች የትራንስፖርት አበል አፈጻጸም መመሪያ አውጥቷል። በመመሪያው መሠረት በቅዳሜ ቀን ለሚሰሩ ሠራተኞች በቀን 200 ብር (በወር 800 ብር) እንዲሁም በምሽት ለሚሰሩ የትራንስፖርት መመለሻ…

የዘመን አቆጣጠራችን ይቀየር ተባለ‼️
News Jul 29, 2026 · 41d ago

የዘመን አቆጣጠራችን ይቀየር ተባለ‼️

በምክክሩ ላይ የኢትዮጵያን የዘመን አቆጣጠር በተመለከተ የተለያዩ አማራጮች ቀርበዋል። በኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠር ውስጥ የሂጅራ ወይም የእስላማዊ የዘመን አቆጣጠር ይካተት፣ «ዓመተ ምህረት» የሚለው ይቅርና አሁን ያለው የፈረንጆቹ አቆጣጠር ይቀጥል፣ እንዲሁም ከእስልምናም ሆነ ከክርስትና ሃይማኖቶች ነፃ የሆነ የዘመን…

ኢትዮጵያውያን ዜጎች ወደ ሩሲያ መግባት የሚያስችላቸው የኢ-ቪዛ አገልግሎት የሚያገኙበት አሠራር በቅርቡ ይፋ ሊደረግ ነው
News Jul 29, 2026 · 41d ago

ኢትዮጵያውያን ዜጎች ወደ ሩሲያ መግባት የሚያስችላቸው የኢ-ቪዛ አገልግሎት የሚያገኙበት አሠራር በቅርቡ ይፋ ሊደረግ ነው

ሩሲያ ለኢትዮጵያ፣ ለታንዛኒያ እና ለግብፅ ዜጎች የኢ-ቪዛ አገልግሎት መስጠት የምትችልበትን እድል በማጥናት ላይ እንደምትገኝ የሩሲያ የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ለሀገሪቱ መገናኛ ብዙኃን አስታውቋል።   ሚኒስቴሩ አክለሎም፣ "የኢ-ቪዛ ማመልከቻ እድልን ለኢትዮጵያ፣ ታንዛኒያ እና ግብፅ ለማስፋፋት እንዲሁም ለበርካታ ጊዜ…

ሳዑዲ ተጨማሪ አምስት ኢትዮጵያውያንን በሞት ቀጣች።
News Jul 29, 2026 · 41d ago

ሳዑዲ ተጨማሪ አምስት ኢትዮጵያውያንን በሞት ቀጣች።

ወደ ሳዑዲ አረቢያ አደንዛዥ ዕጽ በድብቅ ሲያስገቡ ተይዘዋል የተባሉት ኢትዮጵያውያን በሞት የተቀጡት ሰኞ ሐምሌ 20/2018 ዓ.ም. በአሲር ግዛት መሆኑን የአገር ውስጥ ጉዳዮች ሚኒስቴር ገልጿል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሳዑዲ መንግስት የሞት ቅጣት የተፈጸመባቸው ኢትዮጵያውያን ቁጥር 17 ደርሷል። ሰኔ 16 አምስት፣…

አስደንጋጭ ጥናት‼️፡ ከግማሽ በላይ የሚሆኑ የኢትዮጵያ
News Jul 28, 2026 · 42d ago

አስደንጋጭ ጥናት‼️፡ ከግማሽ በላይ የሚሆኑ የኢትዮጵያ

ሴቶች ሚስትን መደብደብን እንደሚያጸድቁ ተገለጸ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ይፋ ባደረገው አዲስ የዴሞግራፊ እና የጤና ዳሰሳ ጥናት፤ ከግማሽ በላይ (55 በመቶ) የሚሆኑ ሴቶች ባል ሚስቱን ለመደብደብ አሳማኝ ምክንያት ይኖረዋል ብለው እንደሚያምኑ አመላክቷል። ምግብ ማቃጠል፣ መጨቃጨቅ እና ልጆችን ችላ ማለትን…

የገዛ እህቱን አስገድዶ የደፈረው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ
News Jul 28, 2026 · 42d ago

የገዛ እህቱን አስገድዶ የደፈረው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ

በካፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ የገዛ እህቱን የአስገድዶ መድፈር  ወንጀል የፈፀመው ግለሰብ በእስራት መቀጣቱን ፖሊስ አስታውቋል። ተከሳሹ በረከት ስዩም የተባለ ሲሆን በካፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ ወካ አራባ ቀበሌ በ"ቡታ" ተብሎ በሚጠራ ስፍራ በሚገኘው መኖሪያ ቤት የግል ተበዳይ የሆነችውን እህቱን ረድኤት ስዩም ላይ …

92 ሚሊዮን የሚጠጋ የኢትዮጵያ ሕዝብ "ጤናማ የምግብ ሥርዓት" ለመከተል አቅም እንደሌለው የተመድ የምግብ ዋስትና ሪፖርት አመለከተ።
News Jul 28, 2026 · 42d ago

92 ሚሊዮን የሚጠጋ የኢትዮጵያ ሕዝብ "ጤናማ የምግብ ሥርዓት" ለመከተል አቅም እንደሌለው የተመድ የምግብ ዋስትና ሪፖርት አመለከተ።

በኢትዮጵያ ጤናማ የምግብ ሥርዓትን ለማስጠበቅ በነፍስ ወከፍ የሚወጣው ወጪ ከምሥራቅ አፍሪካ ከፍተኛው መኾኑን ሪፖርቱ ጠቅሷል። ባለፈው የአውሮፓዊያን ዓመት የኢትዮጵያ የነፍስ ወከፍ ጤናማ የምግብ ወጪ 4 ነጥብ 7 ዶላር እንደነበርና ይህም ከኬንያ፣ ኡጋንዳና ታንዛኒያ የበለጠ መሆኑን ሪፖርቱ አመልክቷል። …

‎በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ከ1ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል ተባለ፡፡
News Jul 28, 2026 · 42d ago

‎በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ከ1ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል ተባለ፡፡

‎ ‎በሳምንት ውስጥ በተደረገ 8 ዙር በረራ የተመለሱት 1ሺህ 604 ወንዶችና 1መቶ92 ሴቶች አመት እንዲሁም 38 ጨቅላ ህፃናት ሲሆኑ፤ ከተመላሾች መካከል 53 እድሜያቸው ከአስራ ስምንት አመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች ይገኙበታል ተብሏል። ‎ ‎የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ለተመላሽ ዜጎች በአየር ማረፊያና…

🚨በየ5 ደቂቃው ምስል የሚያነሳውና ሰላይ የሆነው የስማርት ፎን ምስጢር ይፋ ሆነ‼️ከሰሜን ኮሪያ በምስጢር ተሰርቆ የወጣ አንድ የስማርት ፎን ስልክ፣… 2
News Jul 28, 2026 · 42d ago

🚨በየ5 ደቂቃው ምስል የሚያነሳውና ሰላይ የሆነው የስማርት ፎን ምስጢር ይፋ ሆነ‼️ከሰሜን ኮሪያ በምስጢር ተሰርቆ የወጣ አንድ የስማርት ፎን ስልክ፣…

ቢቢሲ (BBC) በሴኡል ካለው ዴይሊ ኤንኬ (Daily NK) ከተሰኘው የመገናኛ ብዙሃን ተቀብሎ ባደረገው የቴክኒክ ምርመራ፣ ስልኩ ከተራ መገናኛ መሳሪያነት ይልቅ በኪስ የሚያዝ የወታደራዊ የሰላይ መሳሪያ ሆኖ የተሰራ መሆኑን አረጋግጧል። ይህ ስልክ ተጠቃሚው የሚያደርገውን ማናቸውንም እንቅስቃሴ በየ5 ደቂቃው…

አንቀጽ 39 እስከ መገንጠል የሚለው እስከ መዋሃድ ተብሎ እንዲስተካከል ሐሳብ ቀረበ
News Jul 28, 2026 · 42d ago

አንቀጽ 39 እስከ መገንጠል የሚለው እስከ መዋሃድ ተብሎ እንዲስተካከል ሐሳብ ቀረበ

የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ቀርቶ ሕብረ ብሔራዊ አንድነት ኮሚሽን የሚል ተቋም እንዲቋቋም ተጠይቋል በአገራዊ ምክክር ጉባዔ በአሥርና በ50 ተመካካሪ ቡድን ሲወያዩ የቆዩ ተመካካሪዎች ያጠናከሩትን የአጃንዳ ሐሳብ፣ 250 አባላት ላሉት የምክክር ቡድን ማቅረብ ሲጀምሩ፣ በኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት የብሔሮች ብሔረሰቦችና…

8 ኢትዮጵያውያን 160 ኪሎ ግራም ጫት ወደ ሳውዲ አረቢያ ሊያስገቡ ሲሉ በቁጥጥር ስር ዋሉ።
News Jul 28, 2026 · 42d ago

8 ኢትዮጵያውያን 160 ኪሎ ግራም ጫት ወደ ሳውዲ አረቢያ ሊያስገቡ ሲሉ በቁጥጥር ስር ዋሉ።

በሳውዲ አረቢያ የጸጥታ አካላት ባካሄዷቸው የፍተሻ እና የቁጥጥር ስራዎች፣ የድንበር ህግ የተላለፉ 8 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ማዋላቸው ተገለጠ። በጃዛን ክልል አል-ዳየር (Al-Daer) በተባለው ቀጠና የሚንቀሳቀሱ የድንበር ጠባቂ የፓትሮል አባላት 160 ኪሎ ግራም ጫት ይዘው ሲንቀሳቀሱ ያገኟቸውን 8 የኢትዮጵያ…

News Jul 27, 2026 · 43d ago

የአሸናፊዎች አሸናፊ ውጊያ ይደረጋል‼️

ህወሃት የ 1983 ታሪክን እንደግማሁ እያለ ነው። የሕወሓት ጽህፈት ቤት ሀላፊ ወይዘሮ ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሄር (ሞንጆሪኖ) ከሰሞኑ በአንድ መድረክ ላይ አነጋጋሪ አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ አሁን ከተጣመርናቸው ኃይሎች ጋር መዋጋታችን አይቀርም ብለዋል፡፡ የሀላፊዋ ንግግር የጽምዶ ኃይሎችን የትብብር መሰረት…

ከ10 ቢሊየን ብር በላይ ያልተጣራ ትርፍ ያስመዘገበው ዘመን ባንክ አጠቃላይ የሀብት መጠን 116 ቢሊየን ብር ደረሰ
News Jul 27, 2026 · 43d ago

ከ10 ቢሊየን ብር በላይ ያልተጣራ ትርፍ ያስመዘገበው ዘመን ባንክ አጠቃላይ የሀብት መጠን 116 ቢሊየን ብር ደረሰ

ዘመን ባንክ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ10.2 ቢሊየን ብር በላይ ያልተጣራ ትርፍ ማስመዝገቡን አስታወቀ። የባንኩ ዓመታዊ የማኔጅመንት ስብሰባ ከሐምሌ 17 እስከ 18 ቀን 2018 ዓ.ም የተካሄደ ሲሆን፣ በዕለቱም የባንኩ አጠቃላይ የሀብት መጠን 116 ቢሊየን ብር መድረሱ ተገልጿል። የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ…

የቀድሞው የሲዳማ ክልል የፀጥታ ኃላፊ እና የፖሊስ ኮሚሽነር በተመሰረተባቸው ከባድ የወንጀል ክሶች ጥፋተኛ ተብለው በእስራትና በገንዘብ መቀጮ እንዲቀጡ ተወሰነ
News Jul 27, 2026 · 43d ago

የቀድሞው የሲዳማ ክልል የፀጥታ ኃላፊ እና የፖሊስ ኮሚሽነር በተመሰረተባቸው ከባድ የወንጀል ክሶች ጥፋተኛ ተብለው በእስራትና በገንዘብ መቀጮ እንዲቀጡ ተወሰነ

​የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በሲዳማ ክልል የቀድሞ የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ ዓለማየሁ ጢሞቴዎስ እና በቀድሞው የፖሊስ ኮሚሽነር አቶ ሽመልስ ቶማስ ላይ የፍርድ ውሳኔ አስተላልፏል። ፍርድ ቤቱ ውሳኔውን ያሳለፈው በክልሉ ፍትሕ ቢሮ አቃቤ ህግነት የቀረቡትን ክሶች፣ የሰውና የሰነድ ማስረጃዎችን በጥንቃቄ…

በኢትዮጵያ በመጪዎቹ ዓመታት ሥራ አጥነት ፈታኝ እንደሚሆን የዓለም የሥራ ድርጅት ገለጸ
News Jul 27, 2026 · 43d ago

በኢትዮጵያ በመጪዎቹ ዓመታት ሥራ አጥነት ፈታኝ እንደሚሆን የዓለም የሥራ ድርጅት ገለጸ

የዜጎች ማኅበራዊ ጥበቃ አገልግሎት እንዲጨምር ጠይቋል በትምህርት ያልገፉና የሥራ ልምድ የሌላቸው ወጣቶች በክህሎት ማነስና በራሳቸው ሥራ ለመጀመር በሚገጥማቸው የፋይናንስ ችግር የሥራ ዕድል ዕጦት እንደሚያጋጥማቸው፣ የዓለም የሥራ ድርጅት (ILO) ገለጸ፡፡ የዓለም የሥራ ድርጅት ከሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ…

በዚህ ሳምንት የተፈፀመ አሰቃቂ ግድያ‼
News Jul 27, 2026 · 43d ago

በዚህ ሳምንት የተፈፀመ አሰቃቂ ግድያ‼

የበለጠ ሚያሳዝነው ደግሞ በግድያው ቅንብር የቅርብ ጓደኛ መኖሯ ነው‼ የ2026 ሚስ ወርልድ ኢትዮጵያ አሸናፊ ሩታ ይርጋለም ታላቅ እህት ቅዱሳን ይርጋለም በአጋቾች ተጠልፋ ከፍተኛ የገንዘብ መጠን ከተጠየቀባት በኋላ በአጋቾቹ በጭካኔ ተገደለች። የሟች ቅዱሳን ይርጋለም የቀብር ሥነ ሥርዓት ትላንት በቤተል ቅዱስ…

ኢራን ላይ የተደረገው ጦርነት አሜሪካን እንዳዳከማት አንድ ባለስልጣን ተናገሩ
News Jul 27, 2026 · 43d ago

ኢራን ላይ የተደረገው ጦርነት አሜሪካን እንዳዳከማት አንድ ባለስልጣን ተናገሩ

የአሜሪካው ኮንግረስ አባል ቶማስ ማሲ፣ የትራምፕ አስተዳደር በኢራን ላይ ባካሄደው ጦርነት የአገሪቱን መረጋጋት እና ሀብት በእጅጉ ጎድቷል ሲሉ ከሰዋል። "አሜሪካ ከኢራን ጋር ባደረገችው ጦርነት ምክንያት በእጅጉ ተዳክማለች" ሲሉ በኤክስ ገጻቸው ላይ ጽፈዋል። "ይህ አስተዳደር የሚሳኤል መከላከያ አቅማችንን…

ህወሃት የድሮን ጥቃት ሊሰነዘር ይችላል በሚል ስጋት ብሰባዎቹን በድብቅ እያካሄደ ነው።
News Jul 27, 2026 · 43d ago

ህወሃት የድሮን ጥቃት ሊሰነዘር ይችላል በሚል ስጋት ብሰባዎቹን በድብቅ እያካሄደ ነው።

ከፍተኛ የህወሃት መሪዎች በድሮን የሚሰነዘር ጥቃት ስጋት ምክንያት መደበኛ ስብሰባዎቻቸውን በድብቅ የመሬት ውስጥ ቦታዎች እያደረጉ መሆኑን ምንጮች ተናግረዋል። ይህ እርምጃ የአመራሩን ደህንነት ለማረጋገጥ እና ከአየር ላይ የሚሰነዘር ወታደራዊ ጥቃትን ለመከላከል ያለመ ነው። 📍 የካቢኔ እና የምክር ቤት ስብሰባዎች…

በአሜሪካ የኢትዮጵያውያን ጊዜያዊ የመኖሪያ ፈቃድ (TPS) እጣ ፈንታ በፍርድ ቤት ውሳኔ ተገታ
News Jul 26, 2026 · 44d ago

በአሜሪካ የኢትዮጵያውያን ጊዜያዊ የመኖሪያ ፈቃድ (TPS) እጣ ፈንታ በፍርድ ቤት ውሳኔ ተገታ

​የአሜሪካው የፌደራል ዳኛ ብራየን መርፊ የትራምፕ አስተዳደር በስደት ላይ ባሉ ኢትዮጵያውያን ላይ የጣለውን የጊዜያዊ መኖሪያ ፈቃድ (TPS) የማቋረጥ ውሳኔ በጊዜያዊነት አግደዋል። ​ዳኛው ይህንን ውሳኔ ያሳለፉት የአሜሪካው ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዝቅተኛ ፍርድ ቤቶች በኢሚግሬሽን ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ስልጣን የሚገድብ…