← All tools

FilePort editorial

Latest news

Updated 12d ago

380 stories
News Jul 30, 2026 · 40d ago

በሀዋሳ ከተማ በረዶ ቀላቅሎ በጣለ ከባድ ዝናብ የአንድ ሰው ህይወት አለፈ

👉አደጋው በ1ሰው ላይ ከባድ እና በ8 ሰዎች ላይ ቀላል ጉዳት ኡድርሷል በሀዋሳ ከተማ ትናንት ምሽት በተከሰተው ያልተለመደ ኃይለኛ ንፋስ እና በረዶ ቀላቅሎ በጣለ ዝናብ ምክንያት የአንድ ሰው ህይወቱ ማለፉን የከተማዋ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ አስታውቋል።በአደጋው አንድ ሰው ላይ ከባድ የአካል ጉዳት ሲደርስ በ8 ሰዎች…

በመንግሥት በተገነቡ መንገዶች ላይ የሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎች ግብር ሊከፍሉ ነዉ
News Jul 30, 2026 · 40d ago

በመንግሥት በተገነቡ መንገዶች ላይ የሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎች ግብር ሊከፍሉ ነዉ

የምጣኔ ሀብት ባለሙያ የሆኑት አቶ ዋሲሁን በላይ ይህ ግብር በተሽከርካሪ ባለቤቶች ላይ የሚጣል ሲሆን፥ተሽከርካሪዎቹ በመንግስት በተገነቡ መንገዶች ላይ ስለሚንቀሳቀሱ በየዓመቱ የሚከፈል ይሆናል ብለዋል። ይህም ከመደበኛው የተሽከርካሪ ዓመታዊ ምርመራ ወይም ቦሎ ጋር ተያይዞ ሊመጣ የሚችል ግዴታ ነው። የምጣኔ ሀብት…

📱 አንድን አይፎን 17 ፕሮ ገዝቶ ለመያዝ በስዊዘርላንድ 3 የሥራ ቀናት ብቻ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ
News Jul 30, 2026 · 40d ago

📱 አንድን አይፎን 17 ፕሮ ገዝቶ ለመያዝ በስዊዘርላንድ 3 የሥራ ቀናት ብቻ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ

አዲሱ አይፎን 17 ፕሮ በዓለም አቀፍ ገበያ ላይ የሚሸጥበት የገንዘብ መጠን በየትኛውም የዓለማችን ክፍል ተመሳሳይ ሊሆን ይችላል፤ ነገር ግን አንድ ግለሰብ ይህንኑ ስልክ ገዝቶ ለመያዝ የሚያወጣው የሥራ ጊዜና ድካም ግን እጅግ የተራራቁ የኢኮኖሚ እውነታዎችን ያንፀባርቃል ተብሏል።   ይህን የገቢና የኢኮኖሚ ልዩነት…

በግብፅ ወደብ ላይ የአሜሪካ ንብረት በሆነ የጋዝ ጫኝ መርከብ ላይ የድሮን ጥቃት ተፈጸመ‼️
News Jul 30, 2026 · 40d ago

በግብፅ ወደብ ላይ የአሜሪካ ንብረት በሆነ የጋዝ ጫኝ መርከብ ላይ የድሮን ጥቃት ተፈጸመ‼️

በግብፅ የሜዲተራኒያን ወደብ በሆነው ዳሚየታ በሚገኝ የአሜሪካ ንብረት በሆነ ፈሳሽ ጋዝ የሚቀይርና የሚያከማች መርከብ ላይ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት የእሳት መከሰቱንና በኋላም እሳቱ በአቅራቢያው ወደሚገኝ ሌላ መርከብ መሸጋገሩን ሮይተርስ ዘግቧል። የብሪታኒያው የባህር ላይ ደህንነት ተቋም አምብሬይ የመጀመሪያ ደረጃ…

#TECNO_SPARK_50
News Jul 30, 2026 · 40d ago

#TECNO_SPARK_50

አዲሱ የቴክኖ ስፓርክ 50 አብረዎት ለረጅም ጊዜ እንዲዘልቅ ከመሰራቱ ባሻገር የIP64 ሬቲንግ ያለው  ውሀ እና አቧራ እንዳያበላሸው ተደረጎ መሰራቱ እና ማረጋገጫ ማግኘቱ በየትኛውም ቦታ ያለምንም ስጋት ሊጠቀሙበት የሚችሉት ለርሶ የተሰራ ስልክ ነው፡፡ አዲሱ ቴክኖ ስፓርክ 50…

የ«ሁሉ ስፖርት» የፈቃድ ስረዛ በከፍተኛው ፍርድ ቤት ተሻረ፤ አገልግሎቱ ግን አሁንም ታግዷል
News Jul 30, 2026 · 40d ago

የ«ሁሉ ስፖርት» የፈቃድ ስረዛ በከፍተኛው ፍርድ ቤት ተሻረ፤ አገልግሎቱ ግን አሁንም ታግዷል

​የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት እና የገቢዎች ሚኒስቴር በ«ሁሉ ስፖርት» ላይ አስተላልፈውት የነበረውን የንግድ ፈቃድ ስረዛ ውሳኔ በሙሉ ድምፅ ሻረ። ፍርድ ቤቱ ውሳኔውን የሻረው ተቋማቱ የአስተዳደር ሥነ-ሥርዓት ሕግን ሳይከተሉ እና የተቋሙን የመሰማት መብት ጥሰው ፈቃድ መሰረዛቸውን…

ሐዋሳ በከባድ ዝናብ ተመታች‼️ 7
News Jul 30, 2026 · 40d ago

ሐዋሳ በከባድ ዝናብ ተመታች‼️

👉ጎርፍና ኃይለኛ ንፋስ ከዝናብ ጋር በቀጣይ ቀናቶችም ሊቀጥሉ ይችላሉ። ​አሁን ባለው የክረምት ወቅት ሀዋሳን ጨምሮ በዙሪያዋ ከፍተኛ መጠን ያለው ዝናብ እየጣለ ይገኛል። የኢትዮጵያ ሜትሮሎጂ ባለስልጣን በሰጠው መረጃ መሠረትም የዝናቡ መጠን በቀጣዮቹ ቀናት ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚችል ተገልጿል። ​በከተማዋ…

ግብጾች የአባይን ውሃ ስለሚጠቀሙ ለኢትዮጵያ ሊከፍሉን ይገባል ዶክተር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር
News Jul 30, 2026 · 40d ago

ግብጾች የአባይን ውሃ ስለሚጠቀሙ ለኢትዮጵያ ሊከፍሉን ይገባል ዶክተር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር

የውኃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ልዩ ቆይታ፣ ግብፅ የአባይን ውኃ በነፃ እየተጠቀመች አገሯን እያለማች በመሆኗ ለኢትዮጵያ ተገቢውን ክፍያ ልትፈጽም እንደሚገባ ገለጹ። ሚኒስትሩ በቆይታቸው እንደጠቆሙት፤ ኢትዮጵያ የጎርፍ አደጋ በታችኞቹ የተፋሰሱ…

ወደ ስዊድን ያቀኑ 20 የእግርኳስ ቡድን አባላት መጥፋታቸው ተሰማ
News Jul 30, 2026 · 40d ago

ወደ ስዊድን ያቀኑ 20 የእግርኳስ ቡድን አባላት መጥፋታቸው ተሰማ

ወደ ስዊድን ያቀኑ ዕድሜያቸው ከ 14 እስከ 17 የሚገመት 20 ታዳጊ የእግርኳስ ተጫዋቾች ከ መሪያቸው ጋር መጥፋታቸውን ስዊድን ሄራልድ ዘግቧል። "ጎቲያካፕ" ለተሰኘ የእግር ኳስ ውድድር  ከኢትዮጵያ የሔዱት ታዳጊዎች ካረፉበት ትምሕርት ቤት ሳያሳውቁ በመውጣት መሰወራቸውን የስዊድን ፖሊስ አስታውቋል።እግር ኳስ…

News Jul 29, 2026 · 41d ago

በርካታ አካባቢዎች መብራት ይቋረጣል‼️

የጥገና ሥራ ምክንያት ነገ በበርካታ አካባቢዎች የመብራት አቅርቦት ይቋረጣል። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የጥገና ሥራ ለማከናወን ነገ ሐምሌ 23 ቀን 2018 ዓ.ም በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የኃይል አቅርቦት ለተወሰነ ሰዓት እንደሚቋረጥ አስታውቋል። ከጠዋቱ 4፡00 – 10፡00 • ኢትዮጵያ ዜና…

ደቡብ ኮሪያ ዜጎቿ ትዳር እንዲመሠርቱእና ልጅ እንዲወልዱ ገንዘብ እየከፈለች እንደሆነ ተነገረ።
News Jul 29, 2026 · 41d ago

ደቡብ ኮሪያ ዜጎቿ ትዳር እንዲመሠርቱእና ልጅ እንዲወልዱ ገንዘብ እየከፈለች እንደሆነ ተነገረ።

በዓለማችን ዝቅተኛው የወሊድ መጠን የሚገኝባት ደቡብ ኮሪያ፣ የህዝብ ቁጥሯ እንዳይቀንስና የህጻናት ቁጥር እንዲጨምር ትልቅ አዲስ ዘመቻ ጀምራለች! መንግሥት ወጣቶች እንዲጋቡና ልጅ እንዲወልዱ የሚያበረታቱ የገንዘብ፣ የቤት እና የህጻናት ማደጊያ ድጋፍ ፕሮግራሞችን ይፋ አድርጓል። ወዲያው ጋብቻ የሚፈፅሙ አዲስ…

የሰው ልጅ ከ5 እስከ 7 ዓመታት ውስጥ ማርስ ላይ ሊያርፍ እንደሚችል ኢሎን ማስክ ገለጹ
News Jul 29, 2026 · 41d ago

የሰው ልጅ ከ5 እስከ 7 ዓመታት ውስጥ ማርስ ላይ ሊያርፍ እንደሚችል ኢሎን ማስክ ገለጹ

​ቢሊየነሩ ኢሎን ማስክ የሰው ልጅ በሚቀጥሉት ከ5 እስከ 7 ዓመታት ውስጥ በማርስ ላይ እግሩን ሊያኖረው እንደሚችል አስታወቁ። ​ማስክ ይህንን ያሉት አራት አባላት ያሉት የጠፈር ተመራማሪዎች ቡድን ወደ ማርስ ለመላክ ከ10 እስከ 15 ዓመታት ሊወስድ እንደሚችል የተናገሩትን የናሳ (NASA) አስተዳዳሪ ጃሬድ…

News Jul 29, 2026 · 41d ago

የአሜሪካ ኩባንያ አውሮፕላኖች ለሱዳኑ 'አር ኤስ ኤፍ' የጦር መሣሪያ ሲያቀብሉ መያዛቸው ተገለጸ፡፡

የተመድ ባለሙያዎች በሚስጥር ባዘጋጁት ረቂቅ ሪፖርት፣ ከአሜሪካ ወታደራዊ ድርጅት ጋር ግንኙነት ያላቸው አውሮፕላኖች ለሱዳኑ ፈጥኖ ደራሽ ኃይል (RSF) ድሮኖች እና የጦር መሣሪያዎችን ሲያጓጉዙ ተደርሶበታል። የቀድሞ የአሜሪካ ልዩ ኃይል አባል ከሆኑት ስቲቨን ሻውሊስ ጋር የተያያዙት እነዚህ አውሮፕላኖች ከቻድ…

#TECNO_SPARK_50
News Jul 29, 2026 · 41d ago

#TECNO_SPARK_50

እጅግ ጫጫታ የሆነ ቦታ ሆነው በጣም የሚፈልጉት ስልክ ተደውሎ የት ሄጄ ላውራ የሚል ስጋት ገብቶት ያውቃል፡፡ አዲሱ የቴክኖ ስፓርክ 50 ጋር እንደዚህ እይነት ስጋት ታሪክ ነው፡፡ ለምን ካላችሁ የፈለገ ጫጫታ ቦታ ቢሆኑ እንኳን ባዶ ክፍል ውስጥ ሆነው እያወሩ እስኪመስል ድረስ ፅጥ የሚያደርግ የNoise…

💥 ሰበር ዜና፡ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኢራን ላይ «የማይቀመስ ከባድ አደብ የማስተማሪያ ጥቃት እንሰነዝራለን» ሲሉ ዛቱ!
News Jul 29, 2026 · 41d ago

💥 ሰበር ዜና፡ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኢራን ላይ «የማይቀመስ ከባድ አደብ የማስተማሪያ ጥቃት እንሰነዝራለን» ሲሉ ዛቱ!

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከፎክስ ኒውስ ጋር ባደረጉት ቃለ-መጠይቅ፣ በዮርዳኖስ በሚገኙ የአሜሪካ ኃይሎች ላይ የተቃጣውን ያልተጠበቀ የኢራን የባሊስቲክ ሚሳይል ጥቃት በመኮነን አሜሪካ እጅግ በሐይል የተሞላ ምላሽ እንደምትሰጥና ኢራንን «አደብ እንደሚያስተምሯት» አስታወቁ። ፕሬዚዳንቱ በሰጡት ጠንካራ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሰራተኞቹን የቤት ችግር ለመፍታት በጀመረው ስራ በጥር ወር 2 ሺ 500 የሚሆኑ ቤቶች ግንባታ ይጠናቀቃል አለ
News Jul 29, 2026 · 41d ago

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሰራተኞቹን የቤት ችግር ለመፍታት በጀመረው ስራ በጥር ወር 2 ሺ 500 የሚሆኑ ቤቶች ግንባታ ይጠናቀቃል አለ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸምን በተመለከተ በሰጡት መግለጫ 9 አዳዲስ የጉዞ አውሮፕላኖች እና ስምንት ዲኤ 40 ኤንጂ የተሰኙ ለፓይለቶች ማሰልጠኛ የሚሆኑ 8 አውሮፕላኖች መገዛታቸውን ገልጸዋል፡፡ ‎በተጨማሪም በበጀት ዓመቱ በኢትዮጵያ የተለያዩ…

🚨የሀገር ውስጥ ወቅታዊ ጉዳዮች፣ የአህጉራችን ኢኮኖሚና የዓለም ታላላቅ ሁነቶች እንዴት እርስ በርሳቸው ይያያዛሉ?
News Jul 29, 2026 · 41d ago

🚨የሀገር ውስጥ ወቅታዊ ጉዳዮች፣ የአህጉራችን ኢኮኖሚና የዓለም ታላላቅ ሁነቶች እንዴት እርስ በርሳቸው ይያያዛሉ?

📌 እኛ የምዕራባውያን ሚዲያዎች የሚያልፏቸውን ታሪኮች፣ አህጉራዊ ሉዓላዊነትን ባገናዘበ አዲስ እይታ እናቀርባለን። 📌እናንተ፡ የተወሳሰቡ ዜናዎችን ፈጣን፣ ግልጽ እና ሚዛናዊ በሆነ ትንተና በደቂቃዎች ውስጥ ታገኛላቹ ጊዜዎን ቆጥበው የአስተሳሰብ አድማስዎን የሚያስፉ መረጃዎችን ቀድመው ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉን…

ብቸኝነት ያለባቸው ሰዎች ለከባድ የልብ በሽታ የመጋለጥ ዕድላቸው በ19 በመቶ እንደሚጨምር በአዲስ ጥናት ተመላከተ
News Jul 29, 2026 · 41d ago

ብቸኝነት ያለባቸው ሰዎች ለከባድ የልብ በሽታ የመጋለጥ ዕድላቸው በ19 በመቶ እንደሚጨምር በአዲስ ጥናት ተመላከተ

ብቸኝነት የአእምሮ ጤና ጉዳይ ብቻ ሳይሆን፤ የልብን መዋቅር በቀጥታ በመጉዳት ለከፋ የጤና ችግር የሚያጋልጥ አሳሳቢ ችግር መሆኑን በአሜሪካ የልብ ማህበር (AHA) ይፋ የተደረገ አንድ አዲስ ጥናት አመላክቷል። ጥናቱ እንዳመለከተው፣ ብቸኝነት የሰውነትን የጭንቀት መጠንን በመጨመር የጭንቀት ሆርሞኖች (እንደ ኮርቲሶል…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ 1.4 ትሪልየን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ
News Jul 29, 2026 · 41d ago

የኢትዮጵያ አየር መንገድ 1.4 ትሪልየን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ

** የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዛሬ ሐምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፤ በበጀት ዓመቱ 1.4 ትሪልየን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታውቋል። የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሰው እንደገለፁት፤ በአመቱ ከ20.1 ሚልየን በላይ መንገደኞችን እና 297 ሺህ ቶን የካርጎ ጭነቶችን ማጓጓዝ…

እዳ ያልከፈሉ እየተከሰሱ ነው‼️
News Jul 29, 2026 · 41d ago

እዳ ያልከፈሉ እየተከሰሱ ነው‼️

በቴሌብር ዲጂታል ብድር ውዝፍ ዕዳ ላይ ህጋዊ እርምጃ እና ክስ መጀመሩ ተገለጸ‼️ ዳሸን ባንክ እና ኢትዮ ቴሌኮም በቴሌብር መተግበሪያ አማካኝነት የወሰዱትን የዲጂታል ፋይናንሲንግ ብድር በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ያልከፈሉ ተበዳሪዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ መውሰድ መጀመራቸውን እና በተለያዩ ፍርድ ቤቶች ክስ እየመሰረቱ…