← All news
News Jul 30, 2026 · 40d ago

#TECNO_SPARK_50

አዲሱ የቴክኖ ስፓርክ 50 አብረዎት ለረጅም ጊዜ እንዲዘልቅ ከመሰራቱ ባሻገር የIP64 ሬቲንግ ያለው  ውሀ እና አቧራ እንዳያበላሸው ተደረጎ መሰራቱ እና ማረጋገጫ ማግኘቱ በየትኛውም ቦታ ያለምንም ስጋት ሊጠቀሙበት የሚችሉት ለርሶ የተሰራ ስልክ ነው፡፡ አዲሱ ቴክኖ ስፓርክ 50 ይገባዎታል!! #Spark50 #Spark50Series #TECNOAI #TECNOET @tecno_et