← All tools

FilePort editorial

Latest news

Updated 12d ago

380 stories
በሸረሪና ከባድ የተኩስ ልውውጥ‼️
News Aug 1, 2026 · 38d ago

በሸረሪና ከባድ የተኩስ ልውውጥ‼️

ዛሬ ቅዳሜ ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም ከንጋቱ 11: 45 ጀምሮ በሸረሪና አከባቢ በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊትና እዛ አካባቢ በሚንቀሳቀሱ የትግራይ ኃይሎች መካከል ከባድ ውጊያ መቀስቀሱን ምንጮች ጠቁመዋል። አርሚ 70 በመባል የሚታወቀው የትግራይ ሰራዊት አንዱ ህዋስ ይንቀሳቀስበታል ተብሎ በሚታወቀው በዚህ ስፍራ…

«ከለውጡ በኋላ የነበረውን የመታፈን ስሜት ለማናፈስ በተደረገው ጥረት ውስጥ የተቀላቀሉ ቢምቢዎች ነበሩ»- ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
News Aug 1, 2026 · 38d ago

«ከለውጡ በኋላ የነበረውን የመታፈን ስሜት ለማናፈስ በተደረገው ጥረት ውስጥ የተቀላቀሉ ቢምቢዎች ነበሩ»- ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ2010 ዓ.ም. የለውጥ ጉዞንና ከዚያ በኋላ በሀገሪቱ የፖለቲካ ምህዳር ውስጥ የታዩትን ኩነቶች አስመልክተው ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ  በሰጡት ማብራሪያ፣ የዐማራ ሕዝብ እንደማንኛውም የኢትዮጵያ ሕዝብ ለለውጥና ለዕድገት ከፍተኛ ተጋድሎ ማድረጉን…

News Aug 1, 2026 · 38d ago

እነዚህ ከላይ በቪዲዮ የምታያቸው ህፃናት በአረብ ሀገር ተሰዳ እረጅም አመት አብራቸው የነበረች ሰራተኛ ኮንትራቷን ጨርሳ ወደ ሀገሯ ስትመለስ ሲያለቅሱ…

ህፃናቱ ያደጉት በሷ እጅ በመሆኑ እንደ ሁለተኛ እናታቸው አድርገው ስለሚያዩአት የመለያየቱን ህመም መቋቋም አቅቷቸው በከፍተኛ አቅም ሲያለቅሱ ይታያል። ወላጆችም አብረው ማልቀሳቸው እህታችን በቤታቸው ውስጥ የነበራትን መልካም ስነ-ምግባር፣ ታማኝነት እና የታየችበትን የፍቅር ልክ ግልጽ ያደርጋል። በአርብ ሀገር…

#TECNO_SPARK_50
News Aug 1, 2026 · 38d ago

#TECNO_SPARK_50

አዲሱ የቴክኖ ስፓርክ 50 የMediaTek Helio G81 ፕሮሰሰር ስለተገጠመለት መዘግየት የሚባል ነገር አይታሰብም፡፡ የተለያዩ ስራዎችን ሲከውኑበት እና ስልክ ሲያወሩበት ቢውሉ ያለምንም መዝግየት ያገለግሎታል፡፡ አዲሱ የቴክኖ ስፓርክ 50 ያለምንም መዘግየት የሚያገለግሎትን ሁነኛ ስልክ ፤ ዛሬ ነገ ሳይሉ የራሶት…

«ግሩፕ 26» የተባለው የፈጣን ድጋፍ ኃይሎች አባል የሆነ ወታደራዊ ቡድን ለሱዳን ጦር እጁን ሰጠ 2
News Aug 1, 2026 · 38d ago

«ግሩፕ 26» የተባለው የፈጣን ድጋፍ ኃይሎች አባል የሆነ ወታደራዊ ቡድን ለሱዳን ጦር እጁን ሰጠ

የሱዳን ፈጣን ድጋፍ ኃይሎች (RSF) አባል የሆነው እና «ግሩፕ 26» በመባል የሚታወቀው ወታደራዊ ቡድን በኦምዱርማን አካባቢ ለሱዳን ጦር (SAF) እጁን መስጠቱን፣ አባላቱን እና ወታደራዊ ትጥቆቹን ማስረከቡን የሱዳን ዜና ኤጀንሲ (SUNA) ዘገበ። ወደ 45 የሚጠጉ ተዋጊዎችን እና መኮንኖችን የያዘው ይህ ቡድን፣…

News Aug 1, 2026 · 38d ago

#USA #Immigration

በአሜሪካ ጥገኝነት ጠያቂዎች ያለ ቃለ-መጠይቅ ወደ ፍርድ ቤት የሚላኩበት መመሪያ ጸደቀ። የትራምፕ አስተዳደር በሀገሪቱ ጥገኝነት የጠየቁ ስደተኞችን የሚመለከት አዲስ መመሪያ አውጥቷል። ይህን ተከትሎ በርካታ ጥገኝነት ጠያቂዎች ጉዳያቸው ሳይሰማ ቀጥታ ሊባረሩ የሚችሉበት ሁኔታ ተፈጥሯል። አዲሱ አሰራር ከ1.4…

በምክክር ሂደቱ የቀረቡ የአጀንዳ ምክረ ሀሳቦች በ75 በመቶ አባላት ተቀባይነት ካገኙ ከመግባባት እንደተደረሰ ጠቋሚ ነዉ የተባለለት የምክክር ምዕራፍ በመጪዉ…
News Jul 31, 2026 · 39d ago

በምክክር ሂደቱ የቀረቡ የአጀንዳ ምክረ ሀሳቦች በ75 በመቶ አባላት ተቀባይነት ካገኙ ከመግባባት እንደተደረሰ ጠቋሚ ነዉ የተባለለት የምክክር ምዕራፍ በመጪዉ…

የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በባለፉት ሁለት ቀናት 250 ተመካካሪዎች በቡድን በመከፋፈል ዉይይት ሲያደርጉ መቆየታቸዉን ዛሬ በሰጠዉ መግለጫ  አሳዉቋል። በዚህ የምክክር ምዕራፍ የተጀራጁ ምክረ ሀሳቦች 5መቶ አባላት ወዳሉት ቀርበዉ ፤ እነዚህ የ5 መቶ አባላት ተመካካሪዎች ቡድን  ለውሳኔ መግባቢያ ሀሳብ…

አሊኮ ዳንጎቴ ከሃብታቸው ሲሶውን ለበጎ አድራጎት ድርጅት ሊያውሉት ነው።
News Jul 31, 2026 · 39d ago

አሊኮ ዳንጎቴ ከሃብታቸው ሲሶውን ለበጎ አድራጎት ድርጅት ሊያውሉት ነው።

የአፍሪካ ቁጥር አንድ ባለሀብት የሆኑት ናይጄሪያዊው ቢሊየነር አሊኮ ዳንጎቴ፣ ከሀብታቸው ውስጥ አንድ ሦስተኛውን (35 ቢሊዮን ዶላር የሚደርስ) ኃብታቸውን ለበጎ አድራጎት ሥራዎች ሊለግሱ መሆኑ ተገልጿል። ልጃቸው ፋጢማ ዳንጎቴ በቅርቡ ከብሉምበርግ ጋር በነበራት ቃለ-መጠይቅ ድጋፉን በስማቸው በተቋቋመው ፋውንዴሽን…

የነገሌ አርሲ የፖሊስ አባል በፈራረሠ ቤት ተጥሎ በረሃብ ተዳክሞ የተገኘ ሕፃን አንስታ ጡታን በማጥባት ከሞት ታደገችው
News Jul 31, 2026 · 39d ago

የነገሌ አርሲ የፖሊስ አባል በፈራረሠ ቤት ተጥሎ በረሃብ ተዳክሞ የተገኘ ሕፃን አንስታ ጡታን በማጥባት ከሞት ታደገችው

በምዕራብ አርሲ ዞን ነገሌ አርሲ ወረዳ ቱሉ ቀበሌ በፈራረሠ ቤት ተጥሎና በረሐብ ምክንያት ተዳክሞ የተገኘን ሕፃን የተመለከቱ የአካባቢው ነዋሪዎች ለፖሊስ ጥቆማ ያደርጋሉ። ጥቆማ ከደረሣቸው የነገሌ አርሲ ወረዳ ፖሊሶች መካከል ኢንስፔክተር ጉደቱ ኡሊ የተባለችው ገና ሕፃኑን ስታይ በረሐብ የተዳከመ መሆኑን አይታ ቶሎ…

አፈሳና ጦርነት የሰጉ የትግራይ ተማሪዎች አሁንም "ግቢ" ናቸው!
News Jul 31, 2026 · 39d ago

አፈሳና ጦርነት የሰጉ የትግራይ ተማሪዎች አሁንም "ግቢ" ናቸው!

አስገዳጅ ወታደራዊ ምልመላን በመስጋት ወደትግራይ ክልል መመለስ ያልቻሉ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ክረምቱን በግቢው ውስጥ ለማሳለፍ ፍቃድ ማግኘታቸውን ዋዜማ ሰምታለች፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ የትግራይ ተወላጅ ተማሪዎች፣ በትግራይ ክልል ባለው ወቅታዊ ሁኔታ እና አስገዳጅ…

ጋዜጠኛ ተክለሃይማኖት አዳነ ታሰረ።
News Jul 31, 2026 · 39d ago

ጋዜጠኛ ተክለሃይማኖት አዳነ ታሰረ።

የ"እግረኛው ሚዲያ" መስራችና ባለቤት የሆነው ጋዜጠኛ ተክለሃይማኖት አዳነ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተሰምቷል። ጋዜጠኛው በቁጥጥር ስር የዋለው በትናንትናው ዕለት ሐምሌ 23 ቀን 2018 ዓ.ም እንደሆነ የታወቀ ሲሆን፤ ለእስሩ ምክንያት ከመከላከያ ሰራዊት አልባሳት (ዩኒፎርም) ጋር ተያይዞ ከቀረበው ዘገባ ጋር ሳይያያዝ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከነገ ጀምሮ ከጎንደር ሁመራ ቋሚ በረራ ይጀምራል
News Jul 31, 2026 · 39d ago

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከነገ ጀምሮ ከጎንደር ሁመራ ቋሚ በረራ ይጀምራል

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከነገ ሐምሌ 25 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ከጎንደር ወደ ሁመራ ቋሚ የበረራ አገልግሎት ይጀመራል አለ፡፡ በዚህም መሰረት ዘወትር ቅዳሜ ከጎንደር ወደ ሁመራ እንዲሁም ዘወትር ሰኞ ከሁመራ ወደ ጎንደር የበረራ አገልግሎት ይሰጣል። የሀገር ውስጥ በረራ መዳረሻዎችን በማስፋት ሕዝብን…

መቐለ ለመግባት ዝግጁ ነን‼️ 2
News Jul 31, 2026 · 39d ago

መቐለ ለመግባት ዝግጁ ነን‼️

እራሱን 'የትግራይ የሰላም ሀይል' ብሎ ያደራጀው ታጣቂ ቡድን ትሕነግን ከመቀሌ በማስወጣት ከተማዋን ለመቆጣጠር የሚያስችለውን አጠቃላይ ዝግጅት ማጠናቀቁን የቡድኑ ወታደራዊ አዛዥ ገለጹ። በቀድሞ የትሕነግ ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዦች በወዲ አንጥሮ፣ በጀነራል ጉዕሽ ገብረ እና በጀነራል ከበደ ፍቃዱ የሚመራው ይህ የሰላም…

የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ!!
News Jul 31, 2026 · 39d ago

የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ!!

​በኦሮሚያ ክልል የ1ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ሰኔ 08 - 09/2018 ዓ.ም ተሰጥቶ የነበረ ሲሆን፣ ዛሬ የተማሪዎች ውጤት ይፋ ሆኗል። ​👉 የማለፊያ ነጥብ 50% እና ከዚያ በላይ እንዲሆን ተወስኗል። ​👉 ፈተናውን ከተቀመጡ 517,209 ተማሪዎች ውስጥ የማለፊያ ነጥብ (50% እና…

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ለሁለት የሚዲያ ተቋማት የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጠ። 2
News Jul 31, 2026 · 39d ago

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ለሁለት የሚዲያ ተቋማት የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጠ።

ባለሥልጣኑ በአዋጅ ቁጥር 1238/2013 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚዲያ ተቋማት ሕግና የሙያ ሥነ ምግባርን አክብረው መስራታቸውን እየተከታተለ ድጋፍና እርምት በማድረግ ላይ ይገኛል። በዚሁ መሠረት፦ • አሐዱ ኤፍ ኤም 94.3 እና • አርትስ ቴሌቪዥን የተሰጣቸውን የይዘት ግዴታዎች በመተላለፍ፣ ለተከታታይ ጊዜ…

በግል ትምህርት ቤቶች የክፍያ ጭማሪና የምዝገባ አሰራር ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እየተደረገ ነው፡- የአዲስ አበባ ትምህርትና ሥልጠና ቁጥጥር ባለስልጣን
News Jul 31, 2026 · 39d ago

በግል ትምህርት ቤቶች የክፍያ ጭማሪና የምዝገባ አሰራር ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እየተደረገ ነው፡- የአዲስ አበባ ትምህርትና ሥልጠና ቁጥጥር ባለስልጣን

በ2019 ዓመተ ምህረት የትምህርት ዘመን በግል ትምህርት ቤቶች በሚካሄደው የተማሪዎች ምዝገባ፣ የክፍያ ጭማሪና የግብዓት ጥያቄ ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እየተካሄደ መሆኑን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ:: ባለፉት ዓመታት የግል ትምህርት ቤቶች በወርሃዊ ክፍያ፣…

#TECNO_SPARK_50
News Jul 31, 2026 · 39d ago

#TECNO_SPARK_50

ስልኮት ድንገት ከእጆት ላይ ሲወድቅ ከባዱ ጭንቀት ስልኬ መልሶ ይሰራ ይሆን? ምንም ሳይሆንስ ከመሬት ይነሳ ይሆን የሚለው ጥያቄ ነው፡፡ ይህ ስጋት በአዲሱ ቴክኖ ስፓርክ 50 ፈፅሞ የለም ምክንያቱን አዲሱ ቴክኖ ስፓርክ 50 ከ 1 ነጥብ 8 ሜትር ያህል ርቀት ወደ መሬት ቢወድቅ ምንም እንዳይሆን ተደርጎ ስለተሰራ…

ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ሱዳን ካርቱም ገብተዋል!
News Jul 31, 2026 · 39d ago

ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ሱዳን ካርቱም ገብተዋል!

የኢጋድ ሊቀመንበሩ ጉዞ የሱዳኑን አስከፊ ጦርነት በድርደር ለመቋጨት ያለመ እንደሆነ ተዘግቧል፡፡ ባሁኑ ወቅት የሱዳን ጦርነት ወደ ኢትዮጵያ ድንበር እየተለጠጠ እና በኢትዮጵያ ካለው የአገር ውስጥ ግጭት ጋር ተያይዞ እየተነሳ መሆኑ ይታወቃል፡፡

6 ነጥብ 4 ኪ.ግ የምትመዝን ህጻን ተወለደች 2
News Jul 30, 2026 · 40d ago

6 ነጥብ 4 ኪ.ግ የምትመዝን ህጻን ተወለደች

‎ ‎በቤንች ሸኮ ዞን አንዲት እናት 6 ነጥብ 4 ኪ.ግ የምትመዝን ህጻን በሰላም ተገላግላለች። ‎ ‎በዞኑ የአማን ሻሸቃ ቀበሌ ነዋሪ የሆነችው ወ/ሮ ሳይሉሽ ባህሩ በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያ ሆስፒታል የህክምና ባለሙያዎች በተደረገላት ክትትል ህጻኑን በቀዶ ህክምና መገላገሏን በሆስፒታሉ የማህጸንና ጽንስ…

ኤችአይቪ በደማቸው ከሚገኙ ሰዎች መካከል 36 በመቶው የሚሆኑት ሴቶች ናቸው
News Jul 30, 2026 · 40d ago

ኤችአይቪ በደማቸው ከሚገኙ ሰዎች መካከል 36 በመቶው የሚሆኑት ሴቶች ናቸው

‎ ‎አሁን ላይ በአገራችን ከፍተኛ የሆነ የኮንዶም ዕጥረት መኖሩም ተነስቷል። ‎ ‎ዕድሜያቸው ከ14-24 የሆኑ ሴቶች በተለይ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ለኤችአይቪ በከፍተኛ ሁኔታ የተጋለጡ መሆናቸው ተገልጿል። ‎ ‎በአገራችን ከግማሽ ሚሊየን በላይ ሰዎች ቫይረሱ በደማቸው ውስጥ ይገኛል ተብሏል። ‎ ‎አሁን ላይ 7መቶ ሺህ…