← All news
News Jul 31, 2026 · 39d ago

#TECNO_SPARK_50

ስልኮት ድንገት ከእጆት ላይ ሲወድቅ ከባዱ ጭንቀት ስልኬ መልሶ ይሰራ ይሆን? ምንም ሳይሆንስ ከመሬት ይነሳ ይሆን የሚለው ጥያቄ ነው፡፡ ይህ ስጋት በአዲሱ ቴክኖ ስፓርክ 50 ፈፅሞ የለም ምክንያቱን አዲሱ ቴክኖ ስፓርክ 50 ከ 1 ነጥብ 8 ሜትር ያህል ርቀት ወደ መሬት ቢወድቅ ምንም እንዳይሆን ተደርጎ ስለተሰራ ንቅንቅ አይልም፡፡ ቴክኖ ስፓርክ 50 አብሮት እንዲዘልቅ የተሰራ ስልክ!! #Spark50 #Spark50Series #TECNOAI #TECNOET @tecno_et