← All news
News Oct 11, 2026 · 27d ago

❗️ሰበር! መከላከያ ከአሰብ 45 ኪሎሜትር ርቀት ላይ!

በቡሬ አሰብ ግንባር በዛሬው እለት የመከላከያ ሰራዊት እጅግ ስትራቴጂ የወነችውን ዳባሲማን በቁጥጥሩ ስር አስገብቷል። ዳባሲማ ወሳኝ ስትራቴጂ ስፍራ ስትሆን፤ አሰብን ለመቆጣጠር ጠቃሚ ስፍራ ናት። ደባ ሲማ በኤርትራ ደቡባዊ ቀይ ባሕር ክልል ውስጥ፣ በደቡባዊ ደንካልያ አካባቢ የምትገኝ  ቦቴ ስትሆን፤ የአካባቢው አስፈላጊነት ከአሰብ ወደብና ከኤርትራ–ኢትዮጵያ የድንበር መስመር ጋር ባላት ግንኙነት ይታያል። Andafta