ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የ2018 ዓ.ም የጾመ ፍልሰታ የሱባዔ መልእክት አስተላለፉ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ለ2018 ዓ.ም ጾመ ማርያም (ፍልሰታ) ባስተላለፉት የቡራኬና የሱባዔ መልእክት፣ ምእመናን የእግዚአብሔርን ትእዛዝ በመጠበቅና ፍቅርን በመተግበር ሱባዔውን እንዲያሳልፉ ጥሪ አቅርበዋል። ቅዱስነታቸው በመልእክታቸው…
FilePort editorial
Updated 12d ago
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ለ2018 ዓ.ም ጾመ ማርያም (ፍልሰታ) ባስተላለፉት የቡራኬና የሱባዔ መልእክት፣ ምእመናን የእግዚአብሔርን ትእዛዝ በመጠበቅና ፍቅርን በመተግበር ሱባዔውን እንዲያሳልፉ ጥሪ አቅርበዋል። ቅዱስነታቸው በመልእክታቸው…
3
የባሕር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አዲሱ ተርሚናል ተመረቀ❗ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ከቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ቀጥሎ ሁለተኛውን ግዙፍ የሆነውን የባሕር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አዲሱ ተርሚናልን በባሕር ዳር…
በአዲስ አበባ ከተማ በጥንቃቄ ጉድለት ምክንያት የመብራት ምሰሶዎችን ከገጩ አሽከርካሪዎች 9 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር የጉዳት ካሳ መሰብሰቡን የአዲስ አበባ የመብራት አገልግሎት አስተዳደር ባለስልጣን አስታውቋል። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ሰብስብ ሁሴን እንደገለፁት ባለስልጣኑ ከተቋቋመ ሁለት ዓመት ባልሞላ ጊዜ…
👉መልእክት ያልደረሳችሁ ወይም 👉መልእክቱ ከሐምሌ 25 በኋላ የደረሳችሁ ያለቅጣት እስከ ነሐሴ 20 ቀን 2018 ዓ.ም መክፈል ስለምትችሉ በትዕግስት እንድትጠባበቁ ሲል የአ.አ ገቢዎች ቢሮ አሳስቧል። ከሐምሌ 25 በፊት መልእክት የደረሳችሁ ግብር ከፋዮች ግን እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም በኦንላይን…
#Ethiopia: - "የዘመሙ አካሄዶች ሲታዩ በጊዜውና በወቅቱ ዕርምት ይደረግባቸዋል" የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን - 250ው ስልታዊ ቡድን አዲስ አበባና ድሬዳዋ የፌዴራል አካል ሆነው እንዲቀጥሉ መግባባት ላይ መደረሱ ተገልጿል የአገራዊ የምክክር ጉባዔ በአጀንዳ ጭብጦች ላይ ገለጻና ማብራሪያ እንዲሰጡ…
በአውሮፓ የሙቀት መጠኖች አዲስ ሪኮርድ እያሰመዘገቡ ነው፣ ሰደድ እሳቶች እየተስፋፉ ነው፣ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫዎች ምርታቸውን እየቀነሱ ነው እጅግ በጣም ሞቃታማ እና ደረቅ የሆነው የበጋ ወቅት በግብርና ላይ ከባድ ጉዳት እያደረሰ ይገኛል አዲስ የሙቀት ሪኮርድ፦ በአውሮፓ የሙቀት መጠኑ በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሮ…
ዳናዊት ከ ኤቢኤል ኮንሰልታንሲ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር፣ ቤተልሔም ታደሰ፣ ገሊላ በለጠ እና ቤል ተስፋዬ ከተባሉ ሌሎች ተከሳሾች ጋር የፍትሐብሔር ክስ የተመሰረተባት ከወራት በፊት እንደነበረ ይታወቃል። ቁጥራቸው 13 የሆኑ ከሳሾች «እነ ዳናዊት ወደ ውጭ ሀገር እንልካችኋለን በማለት ከእያንዳንዳችን…
ግብፅ ኢትዮጵያ በዓባይ (ብሉ ናይል) ወንዝ ላይ ተጨማሪ የውሃ ግድቦችን እንድትገነባ በፍፁም የማትፈቅድ መሆኑን የሀገሪቱ የውሃ ሀብት እና መስኖ ሚኒስትር ሀኒ ሴዊላም አስታወቁ። ሚኒስትሩ ይፋዊ መግለጫ የሰጡት ኢትዮጵያ በወንዙ ላይ ተጨማሪ የሃይድሮ ኤሌክትሪክ ማመንጫ ፕሮጀክቶችን ልትገነባ ነው መባሉን ተከተሎ…
የዛሬ ሁለት ወራት ተኩል ገደማ በኮንጎ የተከሰተው የኤቦላ ቫይረስ ወረርሽኝ በአሳሳቢና ባልተጠበቀ ሁኔታ በሀገሪቱ እየተሰራጨ ነው ሲል ድንበር የለሽ የሐኪሞች ቡድን በምህፃሩ MSF አስታወቀ። ድርጅቱ እንደሚለው በሽታውን ለመከላከል የህክምና ባለሞያዎች ያላሰለሰ ጥረት እያደረጉ ቢሆንም፤ ወረርሽኙ ከመቼውም ጊዜ…
አዲስ አበባ፤ ሐምሌ 29/2018 (ኢዜአ) ፦የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ መልዕክት የደረሳቸው የደረጃ ‹‹ለ›› ግብር ከፋዮች እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ በኦንላይን ክፍያቸውን በመፈጸም የዜግነት ግዴታቸውን እንዲወጡ ጥሪ አቀረበ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር…
👉አሜሪካ በኢራን ጦርነት ረዥም ርቀት የሚወነጨፉ ሚሳዔሎቿን ተጠቅማ ጨርሳለች ዶናልድ ትራምፕ የሆርሙዝ ወሽመጥ "በቅርቡ" ይከፈታል ወይም የኢራንን የነዳጅ ዋጋ ለሶስት ሳምንታት ዝቅተኛ ደረጃ ላይ በመድረሱ "በጣም ይጎዳል" ብለዋል።የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ለፎክስ ኒውስ እንደተናገሩት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ…
ሐምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች ✅ከጠዋቱ 4፡00-11፡00 👉ኮተቤ፣ መሪ፣ አያት አደባባይ፣ ሲቪል ሰርቪስ፣ መሪ ሚካኤል፣ ተ/ብርሃን አምባዬ፣ ቡራዩ መስጊድ እና አካባቢው፣ 👉ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ፣ ፀርሐ ፅዮን ቤ/ክ ፣ ቡራዩ ወለጋ ሰፈር፣…
የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ፤ አነስተኛ ንግዶችን ለመደገፍ የግብር ሥርዓት ማሻሻያ እየተደረገ ነው አለ። የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ አነስተኛ ነጋዴዎችን ለማበረታታት፣ የግብር ጫናን ለመቀነስና ትርፋማነታቸውን ለማሳደግ የተለያዩ የሪፎርም ሥራዎችን እየተገበረ መሆኑን ገለጸ። ቢሮው ባለፉት ሁለት ዓመታት ፍትሃዊ…
3
የምዕራብ ትግራይ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት (ፅላል) አስተባባሪ አቶ ዘበኖም ኪዱ ለትግራይ ቲቪ እንደገለጹት፤ ትላንት በጣለው ከባድ ዝናብ እና ንፋስ መጠለያዎቹ ከጥቅም ውጪ ከመሆናቸውም በላይ በንብረት ላይ ከፍተኛ ኪሳራ ደርሷል። በተጨማሪም አደጋው በሰዎች ላይ አካላዊ ጉዳት ያደረሰ ሲሆን፣ በተለይም አረጋውያን…
2
ተከሳሽ እንድሪያስ ቶማስ ግያ በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪና ሪፈራል ሆስፒታል የጥበቃ ሠራተኛ ሆኖ እየሰራ ሀምሌ 22 ቀን 2018 ከምሽቱ 4:00 እስከ 6፡00 ባለዉ ጊዜ የወንጀል ድርጊቱ ተፈፅሟል። የሆስፒታሉ ንብረት የሆነውን ሶስት ማይክሮስኮፕ የእያንዳንዳቸዉ ዋጋ ሶስት መቶ ሀምሳ ሺ ብር በድምሩ…
👉 የመከላከያ ከፍተኛ መኮንን የነበሩት እና በአሁኑ ወቅት በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር የሆኑት ጀነራል አምባሳደር #ባጫ_ደበሌ ከቢቢሲ አማርኛ (BBC News Amharic) ጋር ያደረጉት ሰፊ ቃለ-መጠይቅ በቅርብ ቀን እንደሚለቀቅ የተገለፀ ሲሆን፤ ቢቢሲ ከቃለ-መጠይቁ አጠር አድርጎ ያወጣው አነስተኛ የቪዲዮ ምስል…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም (ፋይዳ) በይፋ"ፋይዳቨርስ" በመባል ወደ የመንግሥት የልማት ድርጅት ማዕቀፍ ማደጉ ተገለጸ። ይህ አዲስ ድርጅት በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ (EIH) ሥር የተጠቃለለ ሲሆን፤ ፕሮጀክቱ ከነበረበት ማዕቀፍ ወጥቶ በንግድ አሠራር የሚመራ እና ዘላቂ ዲጂታል መሠረተ ልማት…
የጨጓራ ህመምን በቤት ዉስጥ በተለያዩ መንገዶች ማከም አንዱ አማራጭ ቢሆንም ደረጃዉ ከፍ ሳይል ተገቢዉን የህክምና አገልግሎት ካላገኘ ለከፋ የጤና ችግር እንደሚያጋልጥ ተገልጿል።የጨጓራ ህመም ተገቢዉን የህክምና እርዳታ ካላገኘ እና ወደ መጨረሻዉ ደረጃ ከፍ ካለ ቁስለቱ እስከ መድማት ደርሶ ደም ማስመለስን ሊያስከትል…
2
አየር መንገዱ ወደ አውስትራሊያ በረራ የመጀመር ከፍተኛ ፍላጎት እንዳለውና ገበያውም እንዳለ መረዳቱን የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው ተናግረዋል። ነገር ግን አሁን ላይ ወደ አውስትራልያ በረራ ለመጀመር " አውሮፕላን የለንም " ብለዋል። ለዚህም ረጅም ርቀት መጓዝ የሚችሉ አዳዲስ አውሮፕላኖች…
3
የፆታ ውዝግብ( የሆርሞን መብዛት ) ያለባት ኢትዮጵያዊት አትሌት ወደ አሜሪካ አልተጓዘችም ። በጋና አክራ የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ400ሜ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ለኢትዮጵያ የወርቅ ሜዳሊያ ያስመዘገበችውና በአሁኑ የአሜሪካ ኦሪገን.... ዩጂን ከ20 አመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ጠንካራ ዝግጅት ስታደርግ…