የኤርትራ መንግስት ከህወሓት ታጣቂዎች ጋር በመቀናጀት ውጊያውን በኢትዮጵያ መሬት ላይ ለማድረግ በማቀድ፣ በሌሊት መብራት እያጠፋ ታንኮችን እና ከባድ…
ይህን ያልተጠበቀ ወታደራዊ እንቅስቃሴ እና ጥምረት ተከትሎ፣ የኢትዮጵያ መንግስት ራስን የመከላከል መብቱን ተጠቅሞ ኤርትራን ህጋዊ ኢላማ ሊያደርግ እንደሚችል በሶማሊያ የኢትዮጵያ አምባሳደር የሆኑት ሱሌይማን ደደፎ በጥብቅ አስጠንቅቀዋል። በአሁኑ ወቅት የኤርትራ መንግስት ጦሩን በድብቅ ወደ ትግራይ ክልል እያስገባ…