የጆኒ እና ሴዶ MMA ፍልሚያ መግቢያ ትኬት VVIP 100 ሺ ብር መሆኑ ተገለፀ::
ቀን: ነሐሴ 21 ቦታ: አድዋ 00 ሙዚየም (Adwa 00 Museum) ቲኬት ለመግዛት: በ M-Pesa የቲኬት ዓይነቶች እና ዋጋ: 1. VVIP Ringside - 100,000 የኢትዮጵይ ብር * ልዩ የሪንግ አጠገብ መቀመጫ * ያልተገደበ የምግብ እና የመጠጥ አገልግሎት * ወደ ተወዳዳሪዎች ልብስ መቀየሪያ ክፍል የመግባት እድል * መቀመጫ የመምረጥ መብት 2. VVIP Premium - 50,000 የኢትዮጵይ ብር * 2ኛ ተከታታይ ረድፍ መቀመጫ * 2 የምግብ እና 10 የመጠጥ ኩፖኖች * መቀመጫ የመምረጥ መብት 3. VVIP Normal - 30,000 የኢትዮጵይ ብር * ከ 3ኛ እስከ 5ኛ ረድፍ መቀመጫዎች * 2 የምግብ እና 7 የመጠጥ ኩፖኖች * መቀመጫ የመምረጥ መብት 4. VIP - 20,000 የኢትዮጵይ ብር * 1 የምግብ እና 4 የመጠጥ ኩፖኖች * መቀመጫ የመምረጥ መብት 5. Regular - 10,000 የኢትዮጵይ ብር 6. Early Bird - 4,000 የኢትዮጵይ ብር (በተወሰነ ቁጥር የቀረበ) ቲኬትዎን አሁኑኑ በ M-Pesa ይቁረጡ! ቲኬቱም እያለቀ ነው ተብሏል....... Via ETFC