← All tools

FilePort editorial

Latest news

Updated 12d ago

380 stories
ከ2010 በኋላ የወጡ አብዛኛዎቹ አዋጆች በችኮላ የተዘጋጁ በመሆናቸው በተደጋጋሚ እንዲሸሻሉ መደረጋቸው በጥናት ተመላከተ
News Aug 10, 2026 · 29d ago

ከ2010 በኋላ የወጡ አብዛኛዎቹ አዋጆች በችኮላ የተዘጋጁ በመሆናቸው በተደጋጋሚ እንዲሸሻሉ መደረጋቸው በጥናት ተመላከተ

ከ2010 ዓ.ም. በኋላ የወጡ አብዛኛዎቹ አዋጆች በችኮላ የተዘጋጁ በመሆናቸው ለተደጋጋሚ ማሻሻያ መጋለጣቸውንና ከአዋጆቹ ድንጋጌዎች ጋር የሚጋጩ ደንቦችና መመሪያዎች እንዲወጡ ምክንያት መሆናቸውን የፌደራል ሕግና ፍትሕ ኢንስቲትዩት ጥናት አመላከተ። ኢንስቲትዩቱ ከዩኒቨርሲቲዎችና ከሌሎች አጋር ተቋማት ጋር በመተባበር…

ኢዜማ ከሀገራዊ ምክክሩ ምን ይፈልጋል?
News Aug 10, 2026 · 29d ago

ኢዜማ ከሀገራዊ ምክክሩ ምን ይፈልጋል?

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) መሪ አቶ እዮብ መሳፍንት ፓርቲያቸው ወደ ሀገራዊ ምክክሩ መድረክ የገባው ለአጭር ጊዜ የሥልጣን መጋራት ስምምነት ሳይሆን መሠረታዊና ሥርዓታዊ ለውጥ ለማምጣት ታግሎ ለመለወጥ መሆኑን አሳሰቡ። መሪው አክለውም ኢዜማ እስከ ምክክሩ መዝጊያ ቀን ድረስ በማይበገር አቋም…

News Aug 9, 2026 · 29d ago

ለጥንቃቄ!!!!

ትናንት ይሁን ከትናንት ወዲያ ይህንን መረጃ  የሰይፉ የሬዲዮ ፕሮግራም ላይ ቀርቦ ብዙዎች ተምረውበታል። ጉዳዩን ላልሰማችሁ ለጥንቃቄ እነሆ ብሎ ዳዊት እርገጤ እንዲህ ከትቦታል። የዕድሜ ልክ ጥረቱን የተበላው የፌድራል ፖሊስ አመራሩ ባለቤት ታማ ፀበል ገባች! በኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ውስጥ ከ20 ዓመት በላይ…

በሳውዲ አረቢያ 8 ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ አንድ የሳውዲ ዜጋ በቁጥጥር ስር ዋሉ 3
News Aug 9, 2026 · 29d ago

በሳውዲ አረቢያ 8 ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ አንድ የሳውዲ ዜጋ በቁጥጥር ስር ዋሉ

እንደ Saudi Gazette መረጃ መሰረት፣ የሳውዲ የፀጥታ አካላት ባካሄዱት ኦፕሬሽን ስምንት የድንበር ደንብ የጣሱ ኢትዮጵያውያንን እና አንድ የሳውዲ ዜጋ በቁጥጥር ስር አውለዋል። በእነዚሁ ኦፕሬሽኖች በአጠቃላይ 293 ኪሎ ግራም ጫት፣ 16 ኪሎ ግራም ሀሺሽ እና 37,290 አደንዛዥ ኪኒኖች ተይዘዋል። 1…

ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም በኢትዮጵያ ወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታ ላይ ያላቸውን ስጋት ገለጹ።
News Aug 9, 2026 · 30d ago

ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም በኢትዮጵያ ወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታ ላይ ያላቸውን ስጋት ገለጹ።

የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም በዛሬው ዕለት በይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄደ ያለው የትጥቅ ግጭት እንዲቆምና በአስቸኳይ ወደ ሰላማዊ አማራጭ እንዲመጣ ጥሪ አቅርበዋል። ዋና ዳይሬክተሩ ባሰፈሩት ጽሁፍ "ኢትዮጵያ…

በአልኮል እና ሲጋራ ምርቶች ላይ ከተጣለው ኤክሳይዝ ታክስ የተነሳ ህጋዊ የሲጋራ ገበያ ከ2019 ወዲህ በሁለት ሶስተኛ ገደማ ቢቀንስም፣ የሸ his ንበ…
News Aug 9, 2026 · 30d ago

በአልኮል እና ሲጋራ ምርቶች ላይ ከተጣለው ኤክሳይዝ ታክስ የተነሳ ህጋዊ የሲጋራ ገበያ ከ2019 ወዲህ በሁለት ሶስተኛ ገደማ ቢቀንስም፣ የሸ his ንበ…

​አዲሱ ጥናት እንደሚያመለክተው፣ የዋጋ ጭማሪው ተጠቃሚዎች ሱሳቸውን እንዲተው ከማድረግ ይልቅ ወደ ህገ-ወጥ ሲጋራዎች (እንደ ሻልማን፣ ጎልድ እና ኦሪስ) እና ከታክስ ነፃ ወደሆኑ ባህላዊ መጠጦች (አረቄ፣ ጠጅ እና ጠላ) እንዲዞሩ አድርጓቸዋል። ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው አቤተሰቦች በዋጋ ጭማሪው ምክንያት አጠቃቀማቸውን…

"ታጣቂዎች ከውጭ ኃይሎች ጋር በመሻረክ 'ያልተቀደሰ ጋብቻ' ፈጥረዋል" አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ‼️
News Aug 9, 2026 · 30d ago

"ታጣቂዎች ከውጭ ኃይሎች ጋር በመሻረክ 'ያልተቀደሰ ጋብቻ' ፈጥረዋል" አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ‼️

👉እኛ ከእስር የለቀቅናቸው ወደ አሰራቸው ቡድን የተገለበጡም አሉ ብለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር )  በኦሮሚያ፣ አማራ እና ትግራይ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ኃይሎች መንግሥትን ማሸነፍ እንደማይችሉ ሲረዱ "ያልተቀደሰ ጋብቻ" መፍጠራቸውን ገለጹ። ታጣቂዎቹ ኤርትራን እና ሱዳንን ጨምሮ ከውጭ ተዋናዮች…

🥹በዱባይ ታዋቂው ሮቦት «ቡ ሱናይዳህ» ከ«ሞዛ» ጋር የጋብቻ ስነ-ስርዓት ፈጸመ🤝❤
News Aug 9, 2026 · 30d ago

🥹በዱባይ ታዋቂው ሮቦት «ቡ ሱናይዳህ» ከ«ሞዛ» ጋር የጋብቻ ስነ-ስርዓት ፈጸመ🤝❤

በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ አዳዲስ የቴክኖሎጂ ፈጠራዎችን ከባህል ጋር አዋህዶ በማቅረብ የመነጋገሪያ ነጥብ መሆን የተለመደ ነው። አሁንም በዱባይ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያተረፈው «ቡ ሱናይዳህ» የተሰኘው ሰውን መሰል ሮቦት፣ «ሞዛ» ከተሰኘችው አጋር ሮቦት ጋር በባህላዊ ስነ-ስርዓት ጋብቻ መፈጸማቸውን የሚያሳይ…

አሜሪካ ከግጭቱ የምትወጣ ከሆነ እስራኤል በኢራን ላይ ብቻዋን ወታደራዊ እርምጃ ለመውሰድ እየተዘጋጀች መሆኗ ተገለፀ
News Aug 9, 2026 · 30d ago

አሜሪካ ከግጭቱ የምትወጣ ከሆነ እስራኤል በኢራን ላይ ብቻዋን ወታደራዊ እርምጃ ለመውሰድ እየተዘጋጀች መሆኗ ተገለፀ

ዩናይትድ ስቴትስ ከኢራን ጋር ካለው ጦርነትና ውጥረት ለመውጣት ዲፕሎማሲያዊ አማራጮችን  መፈለግ በመቀጠሏ፣ እስራኤል ያለ አሜሪካ ተሳትፎ በቴህራን ላይ ብቻዋን ወታደራዊ ጥቃት ለመሰንዘር የሚያስችላትን ዝግጅት እያደረገች መሆኑን የእስራኤሉ «Channel 13» ዘግቧል። የሀገሪቱ መከላከያ ኃይል (IDF) አሜሪካ…

News Aug 9, 2026 · 30d ago

የህወሓት አመራር ከኤርትራና ከሌሎች ኃይሎች ጋር ፈጠርነው ያሉት ጥምረት "የጥፋት ቀመር ነው" - ጌታቸው ረዳ‼️

​ ​የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ፣ የህወሓት አመራሮች ከኤርትራው የኢሳይያስ አፈወርቂ ሥርዓትና ከሌሎች የፌደራል መንግሥቱን በሚቃወሙ ኃይሎች ጋር የፈጠሩት ጥምረት በትግራይና በመላው አገሪቱ ላይ ታላቅ ጥፋት የሚያመጣ «የጥፋት ቀመር» ነው ሲሉ ኮነኑ። ​አቶ ጌታቸው በማኅበራዊ…

ኢራን አሜሪካን መምታት የሚችሉ ሚሳኤሎችን እያዘጋጀች መሆኗን ገለጸች
News Aug 9, 2026 · 30d ago

ኢራን አሜሪካን መምታት የሚችሉ ሚሳኤሎችን እያዘጋጀች መሆኗን ገለጸች

አንድ ከፍተኛ የኢራን የሃይማኖት መሪ አገራቸው የሜሳይሎቿን የመምታት አቅም እስከ 15 ሺህ ኪሎ ሜትር ለማሳደግ በከፍተኛ ሁኔታ እየሰራች መሆኑንና ይህም አሜሪካን ቀጥታ ለመምታት ያስችላታል ሲሉ በይፋ ተናግረዋል። የአህቫዝ ከተማ የጁምአ ሶላት መሪ አብዶልነቢ ሙሳቪፋርድ በሰጡት ይፋዊ መግለጫ አሜሪካውያንም…

ሴኔጋል በተመሳሳይ ፆታ ወንጀል የጠረጠረቻቸውን 71 ሰዎች አሰረች።
News Aug 9, 2026 · 30d ago

ሴኔጋል በተመሳሳይ ፆታ ወንጀል የጠረጠረቻቸውን 71 ሰዎች አሰረች።

ሁሉም ወንጀለኞች ወንዶች መሆናቸው በክስ መዝገቡ ላይ ተገልጿል። የሴኔጋል ወንጀል ምርመራ ቢሮ በዚህ ወንጀል ታዋቂ ግለሰቦች መካተታቸውን አስታውቋል። ቢሮው አክሎም ከተያዙት ውስጥ የፈረንሳይ ዜግነት ያላቸው ተጠርጣሪዎች መኖራቸውን ገልጿል። ሀገሪቱ በተመሳሳይ ፆታ የተጠረጠሩ ሰዎች የ10 አመት እስር…

😆አውስትራሊያ ለሥራ አጥ ዜጎቿ በየሁለት ሳምንቱ ከ91,000 ብር በላይ ትከፍላለች 🇦🇺
News Aug 9, 2026 · 30d ago

😆አውስትራሊያ ለሥራ አጥ ዜጎቿ በየሁለት ሳምንቱ ከ91,000 ብር በላይ ትከፍላለች 🇦🇺

# ይህን ግን ያውቁ ኖሯል⁉ አውስትራሊያ ለሥራ አጥ ዜጎቿ የምታደርገው የገንዘብ ድጋፍ #አውስትራሊያ "JobSeeker Payment" በተሰኘው የመንግሥት የማህበራዊ ዋስትና ፕሮግራም አማካኝነት፣ ሥራ አጥ ለሆኑና መስፈርቱን ለሚያሟሉ ዜጎቿ በየሁለት ሳምንቱ የፋይናንስ ድጋፍ ታደርጋለች። * እንደ እ.ኤ.አ 2026…

5ቱ ለሙስና በከፍተኛ ደረጃ የተጋለጡ የመንግሥት ተቋማት ተለዩ‼
News Aug 8, 2026 · 30d ago

5ቱ ለሙስና በከፍተኛ ደረጃ የተጋለጡ የመንግሥት ተቋማት ተለዩ‼

የፌዴራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ባካሄደው አዲስ የዳሰሳ ጥናት፣ የመሬትና የገቢዎች ተቋማትን ጨምሮ በርካታ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ውስጥ ሙስና አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን ይፋ አደረገ። በጥናቱ መሠረት:- 1.የመሬት አስተዳደርና የይዞታ ምዝገባ፣ 2. የገቢዎችና ታክስ ጽሕፈት ቤቶች፣ 3…

ያልተጠናቀቁ ሕንፃዎችን ማከራየት የ100ሺ ብር ቅጣት ያስከትላል፡፡
News Aug 8, 2026 · 31d ago

ያልተጠናቀቁ ሕንፃዎችን ማከራየት የ100ሺ ብር ቅጣት ያስከትላል፡፡

የእሳትና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ባወጣው አዲስ የአደጋ ሥጋት ደኅንነት መመሪያ መሠረት፤ ግንባታቸው ሳይጠናቀቅና የደኅንነት ማረጋገጫ ሳያገኙ ሕንፃዎችን ለአገልግሎት የሚያከራዩ አከራዮች የ100 ሺሕ ብር ቅጣትና የወንጀል ተጠያቂነት ይጠብቃቸዋል። ይህ እርምጃ የተወሰደው ሕንፃዎች በዜጎች ሕይወትና ንብረት…

አሳዛኝ የሐዘን ዜና | የሊዮኔል ሜሲ አባት ሆርሄ ሜሲ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ::
News Aug 8, 2026 · 31d ago

አሳዛኝ የሐዘን ዜና | የሊዮኔል ሜሲ አባት ሆርሄ ሜሲ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ::

የዓለማችን ታላቁ እግር ኳስ ተጫዋች ሊዮኔል ሜሲ አባት እና ዋና ወኪል የሆኑት ሆርሄ ሜሲ (Jorge Messi) በ68 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ይፋ ሆኗል። የልጁን ስኬታማ የእግር ኳስ ህይወት እና የንግድ እንቅስቃሴዎች በቅርበት ሲመሩ የቆዩት አባት ሆርሄ ሜሲ፣ በትውልድ ከተማቸው ሮዛሪዮ በሚገኝ…

የሙቀት ማዕበል በሰሜን ኮሪያ፡ መንግሥት ዜጎች የውሻ ሥጋ ሾርባ እንዲመገቡ መከረ
News Aug 8, 2026 · 31d ago

የሙቀት ማዕበል በሰሜን ኮሪያ፡ መንግሥት ዜጎች የውሻ ሥጋ ሾርባ እንዲመገቡ መከረ

​በሰሜን ኮሪያ ታሪካዊ የሙቀት ማዕበል በመከሰቱ መንግሥት ዜጎች አካላቸውን ለማቀዝቀዝ የውሻ ሥጋ ሾርባ እንዲመገቡ መከረ። ​በሀገሪቱ የሙቀት መጠን ከዚህ ቀደም ተመዝግቦ የማያውቅ 36.7 ዲግሪ ሴልሺየስ የደረሰ ሲሆን፣ ይህም በሀገሪቱ የአየር ሁኔታ ታሪክ ከፍተኛው ሆኖ ተመዝግቧል። 'ሳምቦክ' በተሰኘው በዚህ…

በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው ባለፈው ሰኞ በፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋሉት የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) አባላት አቶ አበበ አካሉ እና አቶ ይስሀቅ…
News Aug 8, 2026 · 31d ago

በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው ባለፈው ሰኞ በፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋሉት የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) አባላት አቶ አበበ አካሉ እና አቶ ይስሀቅ…

የምርመራ ጊዜውን የፈቀደው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት፣ ልደታ ምድብ፣ 1ኛ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ነው። ችሎቱ ለዛሬ ቀጥሮ ተጠርጣሪዎች ባቀረቡት የዋስትና ጥያቄ ላይ ውሳኔ ለመስጠት ነበር። ፍርድ ቤቱ ውሳኔውን ከማስተላለፉ አስቀድሞ፤ ፖሊስ በጊዜ ቀጠሮ ማመልከቻው ያካተተውን እና ተጠርጣሪዎች ከተለያዩ መገናኛ…

የመጸዳጃ ቤት እና ያልተጣራ ፍሳሽ ቆሻሻ የሚለቁ ግለሰቦችም ሆኑ ድርጅቶች እስከ 3 መቶ ሺህ ብር ድረስ እየተቀጡ መሆኑ ተነገረ
News Aug 8, 2026 · 31d ago

የመጸዳጃ ቤት እና ያልተጣራ ፍሳሽ ቆሻሻ የሚለቁ ግለሰቦችም ሆኑ ድርጅቶች እስከ 3 መቶ ሺህ ብር ድረስ እየተቀጡ መሆኑ ተነገረ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ከአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ጋር በመተባበር በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ከመኖሪያ ቤት የመጸዳጃ ቤት ወይም ማንኛውንም ያልተጣራ ፍሳሽ ቆሻሻ ወደ ወንዝ የለቀቁ ወይም መስመሩን አገናኝተው ወንዙን የበከሉ ድርጅቶች እና ግለሰቦችን ከ150 ሺህ እስከ 3 መቶ ሺህ ብር…