News Aug 8, 2026 · 31d ago ዝንጀሮውም አረንጓዴ አሻራውን አኖረ😁😂😂 በዘንድሮው የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ ንቅናቄ ከተተከሉት 805.3 ሚሊዮን ችግኞች መካከል፤ ይህ ዝንጀሮ የተወሰኑትን ተክሏል(ስፑትሊንክ)