በኦሮሚያ ክልል በሸገር ከተማ ለገጣፎ ለገዳዲ ክ/ከተማ ከሰሞኑ የወጣቶች አፈሳ በከፍተኛ ሁኔታ እየተፈፀመ መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ገልፀውልናል።
በዚህ የተነሳ ወጥቶ መግባት አስቸጋሪ ሆኗል ያሉ ሲሆን የተወሰኑ ወጣቶች ገንዘብ እየከፈሉ እየተለቀቁ ነው ብለዋል
በዚህ የተነሳ ወጥቶ መግባት አስቸጋሪ ሆኗል ያሉ ሲሆን የተወሰኑ ወጣቶች ገንዘብ እየከፈሉ እየተለቀቁ ነው ብለዋል