← All news
News Nov 4, 2026 · 3d ago

ጥቆማ

የጥገና ሥራ ለማከናወን ነገ የኃይል አቅርቦትይቋረጣል።   ነገ ጥቅምት 26 ቀን 2019 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች  ከጠዋቱ 2፡00 – 10፡30   👉 እስሻ ሰብል፣ ሳሪስ፣ አደይ አበባ፣ ዘንባባ ሆስፒታል፣ ሳሪስ አዲስ ሰፈር፣ ከሰል ቤት፣ ሚዛን፣ ቡልቡላ ት/ቤት እና አካባቢው   👉 ጥሩ መናፈሻ፣ አባዶ ኮንዶሚኒየም በከፊል፣ ኦዞን ት/ቤትና አካባቢው   👉 ዊንጌት ት/ቤት፣ ድሬ ቆዳ፣ ጊዮን በረኪና፣ መከላከያ መኖሪያ፣ ኢንዱስትሪ መንደር፣ ሚሊኒየም ሰፈር፣ ሸጎሌ ጨፌ ሰፈር፣ ጉለሌ እጽዋት ማዕከል፣ ኪዳነ ምህረትና አካባቢው   👉 ሸጎሌ መንደር 7፣ ዊንጌት ጤና ጣቢያ፣ አበራ ሆቴል፣ እምነበረድ፣ አጠና ተራ፣ ኢትዮ ጠቢብ፣ ደጉ ሆቴል፣ ሰፈረ ሰላምና አካባቢው   👉 ሰበታ ከተማ፣ አቀበና ውሃ ማምረቻ፣ ዲማ ሆስፒታል፣ አለምገናና አካባቢው   ከጠዋቱ 2፡30 – 11፡30 👉 ጎንደር - ጎንደር ውሃ፣ ጣና አካባቢ፣ ቆላድባ፣ ጯሂት፣ አየር መንገድ፣ መገንጠያ፣ ኢንዱስትሪ ቁጥር 1፣2፣3፣4 ፣ ጠዳና አካባቢው     ከጠዋቱ 3፡00 – 7፡00   👉 ነጋ ቦንገር፣ ብሄረ ጽጌ፣ 58፣ ስላሴ ቤተክርስቲያን፣ ቻይና ጠጠር፣ ቀይ አፈር   👉 ጎንደር - ጭልጋ፣ደልጊ    ከጠዋቱ 4፡00 -11፡00   👉 ለገጣፎ አደባባይ፣ ገዋሳ፣ ህሊና ፋብሪካ እና ኢንዱስትሪ መንደር፣ ባጫ ሎጅ፣ ክሬሽር፣ ለገጣፎ ወጣቶች እና አካባቢው   👉 ታጠቅ ኢንዱስትሪ፣ ለገጣፎ፣ ሲሲዲ፣ 140 መንደር፣ መናኸሪያ፣ ለገጣፎ ጤና ጣቢያ፣ አቦ ቤተክርስቲያን መሄጃ፣ ቄራና አካባቢው   👉 ማሚቴ መንደር፣ 500 መንደር፣ ስታዲየም ጀርባ፣ ወጣቶች አካባቢ፣ ለገዳዲ፣ ለገበሬ፣ 44 ማዞሪያ፣ አበባ መንደር፣ ድሬ ሸኮሩ፣ ለገዳዲ ውሃ ማጣሪያና አካባቢው   ከቀኑ 6፡30 – 11፡30   👉 ሴቶች አደባባይ፣ አድዋ ኮንዶሚኒየም፣ ብርሀን እና ሰላም ማተሚያ ፊት ለፊት፣ የካ ወረዳ 6፣ እንደራሴ ኮንዶሚኒየም፣ ብርሀን ጎህ ት/ቤት፣ መለስ ፋውንዴሽን፣ ዳሽን ተራራ፣ጨርጨር ስጋ ቤትና አካባቢው    ከጠዋቱ 4፡40 – 9፡30   👉 ኮካ ማዞሪያ፣ ፍተሻ አካባቢ፣ እንጦጦ ማርያም ቤ/ክ፣ ሽሮ ሜዳ፣ ስፔስ ሳይንስ፣ ሽንቁሩ ሚካኤል፣ አካኮ ገብርኤልና አካባቢው   👉 ሱሉልታ አትሌት መንደር፣ ሚዛን ሽፍኔ በከፊል፣ አልሚ ቆሎ፣ ሱሉልታ ሳተላይት (ኢቲዮ ቴሌኮም)፣ ጎሮ ጫንጌና አካባቢው የኃይል አቅርቦት ይቋረጣል፡፡   ስለሆነም በአካባቢው የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን ይህንኑ በመገንዘብ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳውቃለን ሲል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገልፃል።