ሰበር❗️
የሻዕቢያ ሜካናይዝድ ሬጅመንት ሙሉ በሙሉ ተደመሰሰ! 6 ታንኮችንና ትጥቆችን ጥሎ ፈረጠጠ። በሽራሮ አዲኳላ ግንባር የኢትዮጵያን ሉዓላዊ ድንበር በመ'ጣስ ከሕወሓት ጋር ተሰልፎ የነበረው የሻዕቢያ ጦር በጀግናው መከላከያ ሰራዊት በምድርና በአየር መብረቃዊ ጥቃት አከር'ካሪው ተሰ'ብሮ ሙት'ና ቁስ'ለኛ ሆኖ ከሞ'ት የተረፈው 6 ታንኮችንና በርካታ ወታደራዊ ቁሳቁሶችን ጥሎ ፈርጥጧል ።