← All news
News Nov 4, 2026 · 3d ago

የቀድሞው የፋኖ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራር ፍቅሩ ሙሉዬ ከመንግስት ኃይሎች ጎን ተሰልፎ በግንባር ታየ

የቀድሞ የፋኖ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራር የነበረው ፍቅሩ ሙሉዬ ለመንግስት እጅ ከሰጠ በኋላ፣ ከአካባቢው የመንግስት የፀጥታ ኃይሎች ጎን በመሰለፍ በግንባር ቀደምትነት በውጊያ ላይ ተሰማርቶ መታየቱ ተገለፀ። አመራሩ ቀደም ሲል በነበረው እንቅስቃሴ ተለይቶ ይታወቅ የነበረ ሲሆን፣ እጅ ከሰጠ በሆላ የመንግስት ኃይሎችን ከተቀላቀለ በኋላ በአሁኑ ወቅት ከወታደራዊ አካላት ጋር በመሆን በግንባር ላይ እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል።