አሜሪካ በኢራን ላይ ኑክሌር ቦንብ‼️
የኢራን መገናኛ ብዙኃን በፒክአክስ ተራራ (Pickaxe Mountain) ላይ ሊሰነዘር የሚችል የአሜሪካ የኑክሌር ጥቃትን በመስጋት ለሲቪሎች 11 ነጥቦች ያሉት የኑክሌር ጥንቃቄ መመሪያ አውጥተዋል። 1. የፍንዳታውን ብልጭታ ከመመልከት ተቆጠቡ። 2. ከጠንካራ ከላላ ወይም መከለያ ጀርባ ተጠለሉ። 3. ወደ መሬት ተደፍተው ፊትዎን እና ራስዎን ይጠብቁ። 4. ወደሚቀርብዎት ህንፃ በፍጥነት ይግቡ። 5. ከተገኘ የህንፃውን ምድር ቤት (ባዝመንት) ይጠቀሙ። 6. ሁሉንም ደጆች እና መስኮቶች ዝጉ። 7. ለወኪል ነገሮች የተጋለጠን ቆዳ በውሃ ወይም በ እርጥብ ጨርቅ (wet wipes) ታጠቡ። 8. እስከ 24 ሰዓታት ድረስ በተጠለሉበት ቦታ ለመቆየት ይዘጋጁ። 9. ከአስተማማኝ ደህንነታቸው ከተጠበቁ ቦታዎች አይውጡ። 10. በተራራማ አካባቢዎች ከመኖር ወይም ወደዚያ ከመጓዝ ተቆጠቡ። 11. ኦፊሴላዊ የአደጋ ጊዜ መመሪያዎችን ይከተሉ ብሏል።