የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት
ነገ ጥቅምት 25 ቀን 2019 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች ✅ ከጠዋቱ 2፡00 – 10፡30 👉 ሆላንድ ኢምባሲ፣ የሺ ደበሌ፣ ጦርሀይሎች ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን፣ ቻይና ኢምባሲ፣ አጉስታ ጽዮን ማርያም ቤተክርስቲያን፣ አባ ጅፋር መስኪድ በከፊል፣ አለርት ሆስፒታል፣ ቆሼና አካባቢው 👉 መድሀኒያለም መውጫ፣ ሬዲዮ ፋና በሙሉ፣ ቻይና ካምፕ፣ ዘነበ ወርቅ በሙሉ፣ አየር ጤና፣ ኤፍ ኤም ድረስና አካባቢው 👉 አድማስ ዪኒቨርስቲ፣ ቃሊቲ ፍሳሽ ማጣሪያ፣ አርሴማ ቤተክርስቲያን፣ ቃሊቲ 40/60 ኮንዶሚኒየም፣ ቃሊቲ ገብርኤል፣ ቃሊቲ ማረሚያ፣ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ፣ ካዲስኮና አካባቢው 👉 ኮተቤ ኮሌጅ፣ መሳለሚያ፣ ኮተቤ አማኑኤል ሆስፒታል፣ ዘርፌ ቦኖ፣ ፍናን ዳቦ፣ ቀርሳ ሚካኤል፣ አፍሪካ ሕብረት፣ መቻሬ ኮንዶሚኒየም፣ ልደታ ጸበል፣ ሜክሲኮ በከፊል፣ ትንባሆ ሞኖፖል፣ ሳር ቤት ቴሌና አካባቢው 👉 ካራ ቆሬ፣ ረጲ ት/ቤት፣ ወሌ ኮንዶሚኒየም፣ ወለቴ ማርያም መውጫ፣ ወለቴ ቶታል፣ ወለቴ ኖክ ድረስ፣ ወጨጫ ማሪያም፣ ወጨጫ ጊዮርጊስ፣ ካራ በከፊል፣ አጃምባ ኮንዶሚኒየም፣ ጥላሁን ከብት እርባታ፣ እስከ ደግነት ኮንዶሚኒየም፣ ኬላ ድረስና አካባቢው 👉 ፊሪ፣ ኖክ፣ ዋልያ ብረታ ብረት፣ ካፒታል ሲሚንቶ ጀርባ፣ ልደታ፣ ቢሪሞ ሜዳ፣ ሜክሲኮ ፌደራል ፖሊስ ድረስ፣ ጦርኃይሎች፣ ምድር ሀይል ጊቢ፣ ልደታ ፍርድ ቤት፣ ጎፋ መብራት ኃይል ኮንዶሚኒየምና አካባቢው ከቀኑ 5፡00 – 11፡00 👉 አልሳም ፒኤልሲ፣ሰበታ ከተማ በከፊል፣ አቀበና ውሃ ማምረቻ ፣ ዲማ ሆስፒታል ✅ ከጠዋቱ 1፡00 – 10፡00 👉 አዳማ - ደራርቱ አካባቢ፣ አዳማ አዋሽ፣ አዋሽ መልካሳ፣ ሲሬ፣ ዴራ አካባቢ ✅ ከቀኑ 8፡00 – 12፡00 👉 አዳማ ደካዲ ቀበሌ አካባቢ ✅ ከጠዋቱ 4፡00 – 9፡30 👉 ለገበሬ፣ MNS አካባቢ፣ ጂፕሰም ፋብሪካ፣44 አካባቢ፣ለገዳዲ አካባቢ 👉 ቡራዩ መልካ ገርባ፣ ቀቼ፣ 02፣ ታጠቅ ዲያስፖራ መንደር፣ አሸዋ ሜዳ ኮንዶሚኒየም፣ ታጠቅ ኢንዱስትሪና አካባቢው ✅ ከጠዋቱ 4፡00 – 7፡00 👉 ጎንደር አዘዞ - ጎንደር ዩኒቨርሲቲ 👉 ለአዲስ በአበባ ውሃ፣ ገበሬ ማህበር፣ ጅቡቲ ባቡር መንገድ፣ F4-ሳሎ ኢትዮቤቶን ብሎኬት፣ሳሎ ማሕበር ቤቶችና አካባቢው 👉 አያት 49፣ ዶክተር አበበች ጎበና ሆስፒታል፣ መቄዶንያና አካባቢው 👉 ገላን ቁጥር-2 እና ቁጥር -3 ኮንዶሚኒየም፣ ገላን ጉዳ፣ ኦሮሚያ ኮንዶሚኒየም፣ ቃሊቲ ማረሚያ፣ አቢሲኒያ ጀርባ፣ አቃቂ/ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፊት ለፊት፣ ፓፍ ደም ሲኒማና አካባቢው 👉 ጎላጎል ህንጻ፣ ፋንዲሻ ሆቴል፣ ቅዱስ ገብርኤል ሆስፒታል፣ ወርቁ ህንጻ፣ ቃል ፔኒሲዮን፣ ዮናስ ጨርጨር ስጋ ቤት፣ ቦሌ ክፍለ ከተማ ብልጽግና ጽ/ት ቤት፣ ሻላ መናፈሻ፣ ለማ ስጋ ቤት፣ ቺቺንያ ጫፍ ድረስ 👉 ዊንጌት ት/ቤት፣ ድሬ ቆዳ ፣ ጊዮን በረኪና፣ መከላከያ መኖሪያ፣ ኢንዱስትሪ መንደር፣ ሚሊኒየም ሰፈር፣ ሸጎሌ ጨፌ ሰፈር፣ ጉለሌ እጽዋት ማዕከል፣ ኪዳነ ምህርት፣ ሸጎሌ መንደር 7፣ ዊንጌት ጤና ጣቢያ፣ አበራ ሆቴል፣ እምነበረድ፣ አጠና ተራ፣ ኢትዮ ጠቢብ፣ ደጉ ሆቴል፣ ሰፈረ ሰላምና አካባቢው 👉 ሞኢንኮ፣ ዱግዳ ኮንስትራክሽን፣ሰላም ህንጻ፣ ኪዳነ ምህረት፣ ቃሊቲ 09/08፣ ቃሊቲ መከላከያ ጊቢ፣ አቃቂ ስታዲየም፣ ዮሀንስ ሆቴል፣ ብሔራዊ ት/ቤት እና ጀርባ፣ ኬኬ ብርድ ልብስ ፋብሪካና አካባቢው የኃይል አቅርቦት ይቋረጣል፡፡ ስለሆነም በአካባቢው የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን ይህንኑ በመገንዘብ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡ #የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት