← All news
News Nov 3, 2026 · 5d ago

የህውሃት አርሚ-15 ዋና አዛዥ ኮሎኔል ኃይለሥላሴ አሰፋ (ወዲ ፈጠነ) እና የሎጂስቲክስ ኃላፊው ኮሎኔል ካሕሳይ ተኽሉ (ወዲ መርጋ) በትናንትናው ዕለት ጥቅምት 23/2019 ዓ.ም በአዲግራት ዙሪያ በተደረገ ውጊያ ከሙሉ ስታፎቹ ጋር መማረካቸው ታውቋል።

መገናኛ ሬዲዮ፣ ዲሽቃ እና ሌሎች የነፍስ ወከፍ መሳሪያዎችን ለመከላከያ ሰራዊት አስረክበዋል። የወዲ ፈጠነ ምክትል በውጊያ ወቅት ተሰውቷል።