← All news
News Nov 2, 2026 · 5d ago

ጥቆማ

የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት  ይቋረጣል ነገ ጥቅምት 24 ቀን 2019 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን ኃይል የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፡- ከጠዋቱ 1፡30-10፡30 👉🏾ፉሪ ፣ አለምገና ፣ ሰበታ ፣ዲማ ፣ ሜታ ፣ ክሬቸር ፣ ኪዳነ ምህረት፣ አልሳም ፒኤልሲ፣ሰበታ ከተማ ፣ አቀበና ውሃ ማምረቻ ፣ ዲማ ሆስፒታል  እና አካባቢው 👉🏾ለቡ መብራት ፣ ቫርኔሮ አደባባይ በግራ በኩል ፣ለቡ ሙዚቃ ሰፈር ፣ ትራኮን ሪልእስቴት ፣ ጋራ ማርት ፣ ጀሞ 1 ኮንዶሚየም በግራ በኩል ያሉ መኖሪያ ቤቶች ፣ ጀሞ 1 መብራት ፣ መስታወት ፋብሪካ ፣ ጀሞ 3 በከፊል ፣ ቡና ሜዳ ፣  አለምገና እና አካባቢው 👉🏾ድሬ ከአስፋልትበላይ፣ ገፈርሳ ውሀ ግድብ፣ ሲሊ፣ ከረላ፣ መናገሻ ፣ ኬላ ፣ BM ሳይት ፣ሲሼር ፣ ዘጸሀት ፣ መናገሻ አበባ ልማት እና አካባቢው 👉🏾ባህርዳር-አባይማዶ፣ማራሚ ቀበሌ  እና አካባቢው 👉🏾መቀሌ-መሶቦ፣ማይመክደን፣ኩሃ፣አሸጎዳ፣ITACA፣ሀረና፣ፈለገ ዳእሮ፣ሮማናት፣ገረባ ጊባ፣ትኩል፣እንዳአርባእተ እንስሳ፣አዲዳዕሮ፣አዲቆሎማይ፣መቀሌ IPDC፣መቀሌ 70 እና አካባቢው ከቀኑ 6፡00-10፡00 👉🏾ድሬ ከአስፋልት በታች፣ ጉዳ፣ ኬላ፣ ጉዮ፣ ታጠቅ ኢንዱስትሪ መንደር በከፊል ፣ቶልቻ ፣ ሰሪፊ ፤ ጉጄ ፣ ቶልቻ ፣ ታጠቅ ኢንዱስትሪ ፣ ፌስቱላ ማዕከል እና አካባቢው 👉🏾ገላን ማዘጋጃ ቤት ፣ ገላን ከተማ ፣ ፒኤልሲ፣ ነጮ ፣ ኖክ ማደያ ፣ ክሬሸር ማዶ ፣ ሀይዌይ ተሻግሮ እና አካባቢው የኃይል አቅርቦት ይቋረጣል፡፡ ስለሆነም በአካባቢው የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን ይህንኑ በመገንዘብ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳውቃለን ሲል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገልፃል።